Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በህግ ማስተርስ፣ ዲግሪ፣ ዲፕሎማ

 

Organization: በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት

 

Salary : 4126

 

Posted:2016-05-23

 

Application Dead line:2016-05-28

 





በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦችን በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


ተ.ቁ

ጽ/ቤት

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የመ/መ/ቁጥር

የሚጠይቀው የት/ት ዝግጅት

ምርመራ

1

ይ/አስ/የሸ/ጊ/መ/ፕ/ጽ/ቤት

የተመዘገበ ይዞታ ንብረት ጥበቃ አገልግሎት አሰጣጥ መካከለኛ ባለሙያ

11

4126

4

 

በህግ ማስተርስ፣ ዲግሪ፣ ዲፕሎማ 1/3/7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው

 

 



ማሳሰቢያ

 

  • የምዝገባ ቦታ፡- ኮ/ቀ/ክ/ከተማ መሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቤተል ፖስታ ቤት 1ኛ ፎቅ
  • ምዝገባው የሚጀመርበትና የሚጠናቀቅበት ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ብቻ
  • ማንኛውም ተመዝጋቢ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ፡- ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡- በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል
  • ሁሉም የስራ ልምድ ከክፍት የስራ መደቡ ጋር ቀጥታ አግባብነት ያለው የት/ት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ሊቀርብ ይገባል
  • በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ ጽ/ቤቶችና ወረዳዎች፣ ትምህርት ቤቶችና ጤና ጣቢያዎች በቋሚነት ተቀጥረው በመስራት ላይ የሚገኙ ሰራተኞች መወዳደር አይችሉም፡፡
  • የስራ ልምድ በሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ ለመቁጠር የምታመለክቱ አመልካቾች ውድድሩን ካለፋችሁ ከምትሰሩበት መ/ቤት ክሊራንስ ማምጣት ይጠበቅባችኃል፡፡

 

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት

 

ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists