Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በማርኬቲንግ በሴልክ በአካውንቲንግ እና በተዛማጅ ሙያ ዲኘሎማና ከዚያ በ?

 

Organization: የአክሲዮን ማኀበር

 

Salary : 4506

 

Posted:2016-03-05

 

Application Dead line:2016-03-02

 

ቅጥር ማስታወቂያ

የሥራ መደቡ መጠሪያ   የሥራ ብዛት የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት

የጥሬ እቃና ምርት መጋዘን  9   2/ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በአካውንቲንግ ወይም በማቴሪያልስ

 ሠራተኛ/stock custodian/   ማኔጅመንት ኮሌጅ ዲኘሎማ ወይም በቴክኒክና ሙያ በ1ዐ+3 የተመረቀ/ችና    

  3/ አመት የሥራ ልምድ ያለው /ያላት

        1. የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሪስ አቦ ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው የአክሲዮን ማኀበሩ ዋና መ/ቤት ፖርሶኔልና ስልጠና ዋና ክፍል ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡

        2. ከግል ድርጅቶች የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

        3. የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው፡፡

        4. ደመወዝ በአክሲዮን ማኀበሩ የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፡፡

        5. የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታቂያ ይገለፃል ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11-442-17-55 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

ፋፋ ምግብ አክሲዮን ማኀበር

 

ተቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

ተጨማሪ ከህሎት

ተታ

ደመወዝ

1

የጨረታ መምሪያ ሱፐርሻይዘር

ዐ3

በማርኬቲንግ በሴልክ በአካውንቲንግ እና በተዛማጅ ሙያ ዲኘሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀና በታወቁ የንግድ ድርጅቶች ውስጥ ከ2 ዓመት በላይ በተመሳሳይ መደብ የሠራ

በፈርኒቸር በኮንስትራክሽን ፊኒሽንግ እቃዎች በኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በአሉሚኒየምና የቤት ውስጥ ሥራዎች ላይ የሰራና በቂ እውቀት እንዲሁም መሠረታዊ ኮምፒዩተር በቂ ተሎታ ያለው ላት ቢሆን ይመረጠል፡፡

ወ ሴ

45ዐ6 ብር

 


የህክምና ወጪ ሽፋን ፖኬጅበዓመት ሁለት ጊዜ የዓመት በዓል ቦነስየሥራ አፈፃፀም ውጤትን መሠረት ያደረገ የሽያጭ ኮሚሽንና የዓመቱ ታርጌት ከፍተኛ ቦነስ ክፍያተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች

የኃላፊነት የትራንስፖርት የስልክ የቤት አበልና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ያካትታል

የቅጥር ሁኔታ      በቋሚነት

የሥራ ቦታ     አዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘሉ ዋና መሥሪያ ቤት

የምዝገባ ጊዜ     ማስታወቂያ በጋዜጣ ከጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት15 ተከታታይየሥራቀናት ይሆናል

የምዝገባ ቦታ    ዋና መቤት ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ዐ11661ዐ326 ወይም በሞባይል ቁጥር ዐ91ዐ 42 72 84 የደንበኛች አገልግሎት ዐ911  4ዐ

29 97 ይደውሉ


 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists