Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: MSc in surveying MSc in Geodetic Any related field

 

Organization: በትምህርት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት

 

Salary : 7286

 

Posted:2016-05-30

 

Application Dead line:2016-06-11

 





የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዲፖርትመንት ሌክቸረሮችና አሲስታንት ፕሮፌሰሮችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


No

Priority sector /occupation

Quantity

Description qualification of trainers /instructors

Salary

1

Surveying Technology

3

MSc in surveying

MSc in Geodetic

Any related field

His/her under graduate should be in surveying Technology

7286



የመመዝገቢያ ጊዜና ቦታ

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ መመዝገብ ይቻላል፡፡

ከተጠቀሰው የትም/ደረጃና የስራ ልምድ በላይ አግባብ ያለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ሊወዳደሩ ይችላሉ፣

አመልካቾች በምዝገባ ወቅት ከመቼ እስከ መቼ እንዳገለገሉ እና ደመወዝ የሚገልጽ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻቸው ከአዲስ አበባ ከተማ ከመቶ ኪሎ ሜትር ርቀት በላይ የሆኑ አመልካቾች የተሟላ የስራ መጠይቅ ፎርም በመሙላት እና ማስረጃ በፋክስ.ቁ. 011 6 46 56 78 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ፈተና የሚጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ማንኛውም ጥቅማጥቅም እንደሌሎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚፈጸም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡-ከአራራት ሆቴል ፊት ለፊት ባለው አዲስ መንገድ

ከዚህ በፊት ኢትዮ - ቻይና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የነበረ ቅጥር ግቢ

ስልክ ቁጥር 0116 46 32 99

በትምህርት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት  

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists