Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ ሲቪል ምህንድስና

 

Organization: በጉለሌ ቤቶች ግንባታ ፕ/ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደ

 

Salary : 5353.00

 

Posted:2016-05-30

 

Application Dead line:2016-06-11

 






በጉለሌ ቤቶች ግንባታ ፕ/ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ ሂደት መጠሪያ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ተፈላጊ የት/ደረጃ

ተፈላጊ የስራ ልምድ

ተፈላጊ የት/አይነት

ደመወዝ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

1

የግንባታ ክትትልና ውለታ አስ/ን/የሥ/ሂደት

የግንባታ ክትትልና ውለታ ፈጻሚ ሲኒየር ኦፊሰር

12

የመጀመሪያ ዲግሪ

2 ዓመት

በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ ሲቪል ምህንድስና

5353.00

1

ኮንትራት

 

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ካራ ቆሬ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ጀርባ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው በጉለሌ ቤ/ግ/ፕ/ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 13 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በሌቭል (Level III, IV, V ላጠናቀቃችሁ አመልካቾች COC ማቅረብ ይኖርባችኃል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 826 79 47/011 826 79 41 ይደውሉ፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists