Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከዲፕሎማ በላይ በኤክስፖርት ዶክመንቴሽን እና ጉምሩክ ቢያንስ

 

Organization: ዱመርሶ ኢንዱስትሪያል ትሬዲግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-05-30

 

Application Dead line:2016-06-11

 

 

 

 

ድርጅታችን ዱመርሶ ኢንዱስትሪያል ትሬዲግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


 

ተ.ቁ

የስራ መደብ

የት/ደረጃ

የስራ ልምድ

ደመወዝ

ብዛት

1

ኤክስፖርት ዶክመንቴሽን ኦፊሰር

ከዲፕሎማ በላይ

በኤክስፖርት ዶክመንቴሽን እና ጉምሩክ ቢያንስ ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

በስምምነት

1

 

 

ለሁሉም የስራ መደቦች:-አዲስ አበባ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የት/ማስረጃችሁንና ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶችን አሟልታችሁ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ፖ.ሳ.ቁ መላክ ትችላላችሁ፡፡

ፖ.ሳ.ቁ 182775 አ/አ ዱመርሶ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ አ.አ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists