Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ዓለም አቀፍ ግንኙነ

 

Organization: የኢትዩጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን

 

Salary : 4020

 

Posted:2016-10-07

 

Application Dead line:2016-06-28

 




የኢትዩጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ከዚህ በታች ባሉ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን  አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የስራ መደብ ደረጃ

ደመወዝ

የሰው ኃይል ብዛት

የትምህርት ደረጃ

የትምህርት ዓይነት

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ (በዓመት)

1

ጀማሪ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ፕሮሞሽን ዳይሬክተር

VII

4020

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም መሰል ሙያ

0



ማሳሰቢያ፡-

  1. ከላይ በስራ መደብ ከተጠቀሰው ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያለው ሥራ ፈላጊ መመዘገብ ይችላል፡፡
  2. ከማንኛውም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተገኘ ዲፕሎማ የሲኦሲ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የመመዝገቢያ ጊዜ፡-ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡
  5. የመመዝገቢ ቦታ፡- አዲስ አበባ ቦሌ መንገድ ደንበል ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 304 እና 3305፡፡
  6. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ስልክ ቁጥር 011551-4384/011551-00-33 የውስጥ መስመር 256 እና 257

የኢትዩጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists