Job Type:Aviation

 

Fields of Education: በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ደረጃ IV ዲ??

 

Organization: የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት

 

Salary : 5753

 

Posted:2016-06-13

 

Application Dead line:2016-06-25

 





የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን በማወዳደር ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

ስራ መደብ

ለስራ መደቦች

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

የሥራ ቦታ

1

ድራፍት ስፐርሰን

ከታወቀ ኮሌጅ /የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በኤሌክሪክሲቲ፣ ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሮኒክስ/ በኤለክትሪካል/ መካኒካል/ በሲቪል ምህንድስና /በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ /በሳኒተሪ /በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ደረጃ IV ዲፕሎማና የ6 ዓመት የስራ ልምድ፡፡ 

8

5753

1

ቋሚ

አ.አ

 

ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ስራ ቀናት ውስጥ ኦርጂናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ልማትና ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘና ቀጥታ ከሙያው ጋር ግንኙነት ያለው መሆን አለበት፡፡

         ተጨማሪ መረጃ በስ/ቁ 0116650400 መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists