Job Type:Aviation

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በፋይናንስ/ በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክ??

 

Organization: የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት

 

Salary : 6893

 

Posted:2016-06-13

 

Application Dead line:2016-06-25

 






የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን በማወዳደር ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

ስራ መደብ

ለስራ መደቦች

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

የሥራ ቦታ

1

ከፍተኛ ክዋኔ ኦዲተር

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በፋይናንስ/ በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና የ4 ዓመት የኦዲት የስራ ልምድ ወይም

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በፋይናንስ/ በፋይናንስና አካውንቲንግ/ በአካውንቲንግ/ በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚሚክስ/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና የ6 ዓመት የኦዲት የስራ ልምድ     

9

6893

1

ቋሚ

አ.አ

ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ስራ ቀናት ውስጥ ኦርጂናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ልማትና ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘና ቀጥታ ከሙያው ጋር ግንኙነት ያለው መሆን አለበት፡፡

         ተጨማሪ መረጃ በስ/ቁ 0116650400 መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists