Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

 

Organization: ኤክሴል ፕላስቲክና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-06-13

 

Application Dead line:2016-06-25

 



ኤክሴል ፕላስቲክና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ብዛት

ደመወዝ

1

ኮስት አካውንታንት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት በአካውንቲንግ (10+3) ወይም በአካውንቲንግ ደረጃ IV ዲፕሎማ ያለው/ ያላት

በማምረቻ ተቋም ለዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 6 ዓመት ኖሮት የአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀም ስልጠና የወሰደ/ች

1

በስምምነት

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 205 በግንባር እየቀረቡ ማመልከት/መመዝገብ/ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ

ስልክ፡- 011 629 21 98/96        ፖ.ሣ.ቁ 15036

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists