Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በኢንዱስትሪያል ምህንድስና በBSC በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀች/ቀ

 

Organization: ፒኮክ ጫማ ፋብሪካ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-06-20

 

Application Dead line:2016-07-02

 




ፒኮክ ጫማ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደቡ መጠሪያ  ፕላኒንግ እና ፕሮግራም ኦፊሰር/Planning & program officer/

የትምህርት ደረጃ   በኢንዱስትሪያል ምህንድስና በBSC በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀች/ቀ

የስራ ልምድ   የኮምፒውተር እውቀት ያላት/ው

ብዛት  2 (ሁለት)

የስራ ቦታ ሳሪስ /ኢንዱስትሪ መንደር/

ደመወዝ በስምምነት

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

አድራሻ፡- ፒኮክ ጫማ ፋብሪካ

ስልክ ቁጥር 0114 40 48 34/ 0114 42 34 77

ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ገባ ብሎ

ኢንዱስትሪ መንደር

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists