Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study

 

 

Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ፎክለር፣ቋንቋና ስነ ጽሁፍ፣ ህብረ ባህል፣ ቴያትር፣ሶሾል የህዝብ ግንኙ

 

Organization: የባህልና ቱሪዝም ቢሮ የእንጦጦ ቱሪስት መዳረሻ ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት

 

Salary : 18,659

 

Posted:2016-07-02

 

Application Dead line:2016-07-11

 የባህልና ቱሪዝም ቢሮ የእንጦጦ ቱሪስት መዳረሻ ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የስራ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

የመደብ መታወወቂያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

የባህል ተቋሚነት ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ፕሮጀክት

1

XVI

18,659

ፎክለር፣ቋንቋና ስነ ጽሁፍ፣ ህብረ ባህል፣ ቴያትር፣ሶሾል የህዝብ ግንኙነት፣በሙዚዩሎጅ፣በታሪክና ቅርስ አስተዳደር፣በስነ ጥበብ፣ ት/ት

ቢኤ፣ኤም.ኤ፣ፒ.ኤች /10/8/6 ዓመትማሳሰቢያ፡-

  1. አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ
  2. አመልካቾች  መንግሥታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚያቀርቧቸው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የሰሩባቸውን የሥራ መደቦች መነሻና መድረሻ ቀንና ወር ዓመተ ምህረት እንዲሁም መጨረሻ ይከፈላቸው የነበረውን  ደመወዝ የሚገልፅና የሚገልና የሥራ ግብር መከፈሉን የሚገልፅ መሆን ይኖርበታል
  3. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት ይሆናል
  4. የምዝገባ ቦታ በኢዲስ አበባ ከተማ አስረዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት ቅዱስ ፕላዛ ህንፃ በሚገኝ ህንፃ በሚገኝ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 405 የስልክ ቁጥር 011-1-264405 website-addisculturtourism.gov.et
  5. ፈተናው የሚጠቀስበት ቀንና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

 

 

 

 

Please Click here to move back to job lists

 

 

 

 

 

 

 

Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study