Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በማርኬቲንግ ማኔጅመንትና እና በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያ??

 

Organization: ሞስቤዝ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-06-18

 

Application Dead line:2016-07-09

 

 


ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የስራ ቦታዎች ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጥር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

የስራ ልምድ

1

የሽያጭ ክፍል ኃላፊ

1

በማርኬቲንግ ማኔጅመንትና እና በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

ከ2-4 ዓመት


ማሳሰቢያ፡-

  1. አመልካቾች በራሳቸው የእጅ ጽሑፍ የተጻፈ ማመልከቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  2. ማመልከቻው የሚቀርበው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሰኔ 10 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ ነው፡፡

  3. አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቻቸውን በመ/ቤቱ አድራሻ  በፖስታ ሳ.ቁ 2262 መላከ ወይም ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ከኃይካን ሆቴል አጠገብ ካለው የድርጅቱ ጽ/ቤት በግንባር በመምጣት ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

  4. ደመወዝ በስምምነት

ስልክ ቁጥር፡ 0111560070/71 ወይም 0111 11 65 53

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists