Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study

 

 

Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ ፣በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ፣ የት/ት መስክ የመጀመሪ

 

Organization: በኢትዩጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለሥልጣን

 

Salary : 6055

 

Posted:2016-07-06

 

Application Dead line:2016-07-19

 በኢትዩጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለሥልጣን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከታች የተዘረዘሩት ክፍ የሥራ መደቦችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሠረት ከሥራ መደቡ ፊት ለፊት የሚጠይቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት /ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ /ኦርጅናል የት/ት ማስረጃና የስራ ልምድ የሚይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን፡፡

 

ተ.ቁ

መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

የትምህርት ደረጃ

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ሥልጠና

የሚፈለገው ብዛት

1

የወስጥ ኦዲተር ቡድን አስተባባሪ

9

6055

በአካውንቲንግ ፣በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ፣ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

በኢዲት 5 ዓመት

የማስተባበሪያ ችሎታና በቡደን ሥራ የዳበረ ግንዛቤና የሥራ አመራር ከህሎት፣ የኦዲት ዕውቀትና መሠረታዊ የኮምፒዩተር ሥልጠና

1


ማሳሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተወዳዳሪ ከሚሰራበት መ/ቤት ከስነ ምግባር ጉድለት ነፃ መሆኑን  የሚገልጽ የፅሁፍ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. በሌቨል ወይም በቀድሞ ቴክኒካል ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የመረቀ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
  3. የመመዝገቢያ ቦታ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ገቢዎች  ቅ/ጽ/ቤት
  4. መካኒሳ መድኃኒዓለም የተራራ ፀሎት ቤት ፊት ለፊት ወይም ኢትዩ ቴሌኮም መካኒሳ ቅርንጫፍ ጎን በሚገኘው ህንፃ ላይ ሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ 4ኛ ፎቅ ላይ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 321 41 21/ 011 895 12 33/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  5. የመመረቂያ ጂፒኤ (ነጥቢ) ቢያንስ  ለወንዶች 2.5 እና ለሴቶች 2.2 ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡

በኢትዩጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለሥልጣን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት

 

 

 

Please Click here to move back to job lists

 

 

 

 

 

 

 

Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study