Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study

 

 

Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ

 

Organization: በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን

 

Salary : 7284

 

Posted:2016-07-18

 

Application Dead line:2016-07-28

 በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በዋናው መ/ቤት፣ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ 29 ቅ/ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በክፍት የሥራ መደቦቹ ትይዩ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሥራ ፈላጊዎች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሁለት የስራ ቀናት በኃላ ባሉት 6 (ስድስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜ ጠዋት ጨምሮ መቀጠር የምትፈልጉበትን ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

  ማሳሰቢያ፡-

  1. አመልካቾ ከሚሰሩበት መ/ቤት የሥነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው የሚገልፅ የጽሁፍ ማስረጃ አለባቸው፣

  2. ተመዝጋቢዎች ኦርጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

  3. ስራ ፈላጊዎች የሚያቀርቡት ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ ከሆነ የስራ ግብር ስለመክፈሉ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

  4. በሴክሬታሪ 3፣ በሴክሬታሪ 2፣ እና በሴክሬታሪ 1፣ በዳታ ኢንኮደር፣ በከፍተኛ አውቶ መካኒክ፣ በረዳት አውቶ መካኒክ፣ በከፍተኛ አውቶ ኤሌክሪሽያን፣ በአውቶ ኤሌክትሪሽያን፣ በሁለገበ የጥገና ሠራተኛ፣ በኤሌክትሪሽያንና የሊፍት ቴክኒሽያን IV፣ በኤሌክትሪሽያን IV እና V፣ በጄነሬተር ቴክኒሽያን IV እና III የስራ መደቦች ላይ የሚፈጸመው የቅጥር ሁኔታ በቋሚ እና በኮንትራት ሲሆን በቋሚነት ለመቀጠር የሚፈልጉት የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡

  5. የምዝገባ ቦታ ከተራ ቁጥር 18 እስከ 34 ድረስ የተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ምዝገባ የሚደረገው በዋናው መ/ቤት ሲሆን ሌሎች ክፍት የስራ መደቦች ምዝገባ የሚካሄደው የሥራ መደቦቹ በሚገኙባቸው ቅ/ጽ/ቤቶች ብቻ ይሆናል፡፡

ተ.ቁ

ክፍት የስራ መደብ

ክፍት የስራ መደቦቹ የሚገኙባቸው

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

የትምህርት መስክና ደረጃ

 

 

 

 

በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴብሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ/ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴብሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ   

መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

 

ብዛት

1

የግብር አወሳሰን ቡድን አስተባባሪ

10

7284

ከፍተኛ ግብር ከፋዮች

1

6 አመት

 

 

 

Please Click here to move back to job lists

 

 

 

 

 

 

 

Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study