Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ፤ማኔጅመንት፤ማርኬቲንግ፤ማኔጅመንት፤ማኔ?

 

Organization: የአዲስ አበባ አስተዳደር የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

 

Salary : 9,350.00

 

Posted:2008-05-28

 

Application Dead line:2008-06-08

 

የአዲስ አበባ አስተዳደር የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለዚህ በታች የተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃና አይነት

በቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

የደመወዝ ደረጃ

የደመወዝ መጠን(በብር)

የሚያስፈልገው የሰው ኃይል ብዛት

1

ሲኒየር የግዥና ንብረት አስተዳደር ኦፊሰር

በማስተርስ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ፤ማኔጅመንት፤ማርኬቲንግ፤ማኔጅመንት፤ማኔጅንት፤ኢኮኖሚክስ፤አካውንቲንግ

4/6ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያላው የሥራ ልምድ

XIV

9,350.00

1

 



ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
  • የምዝገባ ቦታና ሰዓት፡-አግሪካ ህብረት ፊት ለፊት ዩቴክ ኮንስትራክሽን ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 03 በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት ከ7፡30-11፡00 ሰዓት
  • በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ(CV)ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • መንግሥታዊ ካልሆነ ተቋማት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሚመከፈላቸው የወር ደመወዝ እና የሥራ ግብር የተከፈለባቸው  መሆኑን የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • የፈተና ጊዜና ቦታ፡- በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  • የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

      ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 557 30 94

        ፋክስ ቁጥር  011 557 31 01

    www.aaroadtransport.gov.et

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists