Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ ዲፕሎማ

 

Organization: በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምር?

 

Salary : 2298.00

 

Posted:2016-08-06

 

Application Dead line:2016-08-19

 



በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል ቀጥሎ በተጠቀሱት የሙያ መስኮች ስራ ፈላጊ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

የሥራ ቦታ

መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

1

የውስጥ ኦዲት ሠራተኛ

መፕ-9

2298.00

1

በአካውንቲንግ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ እና የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ላት

ቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል

 

ማሳሰቢያ ለተመዝጋቢዎች፡-

ተመዝጋቢዎች ማሟላት ያለባቸው ለሥራ መደቡ ለመወዳደር ማመልከቻ፣ ካሪኩለም ቪቴ (CV)፣ የተሟላ የትምህርትና አግባብነት ያለው /ከሙያ መስመሩ ጋር ተመሳሳይ የሆነ /የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በማዕከል የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ልማት የሥራ ሂደት ቢሮ ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡

አመልካቾች በቂ የስልክ አድራሻ በመረጃቸው ላይ እንዲሞሉ ይጠየቃሉ፡፡

ሴት ተወዳዳሪዎች እንዲያመለከቱ ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0475560356/1841/ፖስታ ሳጥን ቁጥር 34 ቴፒ

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists