Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በትራንስፖርት ማኔጅመንት

 

Organization: የትራንስፖርት ባለስልጣን

 

Salary : 11823

 

Posted:2016-08-06

 

Application Dead line:2016-08-15

 




የትራንስፖርት ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ የትምህርት፣ ዓይነትና ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደረጃ

ደመወዝ በብር

ብዛተ

1

የሕዝብና የጭነት ትራንስፖርት ስምሪት ኬዝ ቲም አስተባባሪ

በትራንስፖርት ማኔጅመንት 0(2) ዓመት አገልግሎት፣ በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ 0(2) በተራንስፖርት ፕላኒንግ 0(2) ዓመት አገልግሎት፣ በማኔጅመንት፣ 4(6) ዓመት አገልግሎት ወይም በተዛማጅ የሙያ መሰክ

XIV

11823

1



ማሳሰቢያ
፡-

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አሥር) ተከታታይ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)

የምዝገባ ቦታና ሰዓት 22 ማዞሪያ መከሊት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ኃያል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 704 በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30 – 6፡30 ከሰዓት 7፡30 – 11፡30 ሰዓት ድረስ

በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (C.V) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የሥራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የሥራ ልምድ ቀጥታ አግባብነት ያለው መሆን አለበት፡፡ የፈተና ጊዜና ቦታ በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለስልጣን 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists