Job Type:University

 

Fields of Education: Diploma

 

Organization: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሠረት

 

Posted:2016-08-08

 

Application Dead line:2016-08-17

 




የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

1. Position:  Technical Assistant

 

Qualification:  Diploma

 

Field of specialization:   Audio visual

 

No. Required: 1

 

Campus: College of Agriculture  

 

ማሳሰቢያ፡- 

የመመዝገቢያ ቀናት

1. ለሥራ መደቡ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት አዲስ አበባ በአሜሪካን ኤምባሲ ፊት ለፊት ባለው በፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር የሥርዓተ ትምህርት ቢሮ ቁጥር 352 ወይም ለዋና ግቢ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ የግብርና ኮሌጅ በግብርና ኮሌጅ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና የአዋዳ ካምፖስ ይርጋዓለም በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ ወይም በፋክስ መመዝገብ ይቻላል፡፡

2. ለመምህራን የቤት አበል እንደየደረጃው የሚከፈል ይሆናል፡፡

3. ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሠረት ነው፡፡

4. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

5. የሥራ መደቡ የሚገኘው በሀዋሳ ከተማ እና አዋዳ ካምፓስ ይርጋዓለም ከተማ ነው፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists