Job Type:University

 

Fields of Education: Business and corporate law or Business law or Tax and investment Law

 

Organization: ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : N/A

 

Posted:2016-08-13

 

Application Dead line:2016-08-24

 



ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ጊቢና በቡሬ ካምፖስ በተለያዩ ኮሌጆች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በከፍተኛ ትምህርት የመምህራን ደመወዝ ስሌክ መሰረት መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት

 

1. College /School/Institute: Law

 

Department: Law

 

Field of specialization: Business and corporate law or Business law or Tax and investment Law
  

 

Qualification: 2nd degree 

 

Requirement: 1

 

Back ground: Law
 

ማሳሰቢያ፡-

  1. አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

  2. የመጀመሪያ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 2.75 እና በላይ ለሴቶች 2.5 እና በላይ ይሆናል

  3. የሁለተኛ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 2.5 እና በላይ ለሴቶች 2.25 ይሆናል

  4. የመጀመሪያ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች በመደበኛው (Regular program) እንዲሁም በ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ደግሞ የመጨረሻው የትም/ፕሮግራም በመደበኛው ያጠናቀቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ የተወዳዳሪዎች ዕድሜ ለመጀመሪያ ዲግሪ ከ35 ዓመት እና የ2ኛ ዲግሪ ከ45 ዓመት ያልበለጠ

  5. የመመዝገቢያ ቦታ፡- ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 206፣ ቡሬ ካምፖስ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ እና አዲስ አበባ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ቁጥር 07 ሲሆን በግንባር፣ በፖስታና በፋክስ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  6. የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ የዋናው ግቢ የቡሬ ካምፓስ Fax 587740100 ስልክ 0587740372

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 269  አዲስ አበባ /ደ/ማ/ዩ ጉዳይ ማስተባበሪያ 4 ኪሎ ሮሚና ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07

ፋክስ ቁጥር 05877117 64  ስልክ 0911367503  Fax 0111266721/058 178 00 43        

ስልክ፡- 0581780218                         

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists