Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: Multiple

 

Organization: የኢዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

 

Salary : Multiple

 

Posted:2016-08-18

 

Application Dead line:2016-08-24

 



የኢዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ክፍትየሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የመንገድ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ዋና የሥራ ሂደት መሪ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በማኔጅመነት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በኮሚኒኬሽን ኢንክነሪንግ፣ በትራፊክ ኢንጅነሪንግ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ ሁለተኛ ዲግሪ 5 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 16,326.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የትሪፊክ መረጃ ማደራጃ ትንተናና ስርጭት ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በማኔጅመነት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 11,535.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የትራፊክ ማዕከል ከፍተኛ ኦፕሬተር

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በትራፊክ ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ፣ በኮንትሮል ኢንጂነሪንግ እና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡11,535.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የትራፊክ ማዕከል ኦፕሬተር

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በኮሚኒኬሽን ኢንጂኒንግ  በኮንትሮል ኢንጂነሪንግ እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ ሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 8,273.00

የሰው ብዛት፡ 5

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኔትወርክ ሲስተም ቴክኒሽያን

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 11,535.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የመንገድ ትራፊክ ቴክኖሎጂዎች ተከላና እድሳት ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ በኮንትሮል ኢንጂነሪንግና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ ሁለተኛ ዲግሪ 5 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 14,802.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የትራፊክ ማዕከል መቆጣጠሪያና የኮሚኒሌሽን መሣሪያዎች ቴክኒሽያን

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ ዓይነት፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ በኮንትሮል ኢንጂነሪንግና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ ፡ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት

ደመወዝ በብር፡ 9,867.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የትራፊክ መቆጣጠሪያ ሲግናል መሣሪያዎች ንብረት አስተዳደር ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በንብረት አስተዳደር፤ በማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ‹ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ ፡ሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 8,273.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሕግ አገልግሎት ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በሕግ

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ ፡ ሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 6,822.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የመንገድ ትራፊክ ኦፕሬሽን ዋና ሥራ ሂደት መሪ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በትራፊክ ኢንጂነሪንግ፣ በትራንስፖርት ኢንጂነሪንግ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ በተዛማጅ የት/ት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ ፡  ሁለተኛ ዲግሪ 5 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 16,326.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን/ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት በቋንቋና በሥነ-ጹሁፍ፣ በሕዝብ ግንኙነት

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ ፡  ሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 8,273.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን/ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት በቋንቋና በሥነ-ጹሁፍ፣ በሕዝብ ግንኙነት

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡  ሁለተኛ ዲግሪ 5 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 6,822.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የመረጃ ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በማኔጅመንት እና በሶሻል ሳይንስ

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ ኮሌጅ ዲሎማ 5 ዓመት ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 7 ዓመት

ደመወዝ በብር፡ 3,672.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል እና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው በአውቶ መካኒክስ የሰለጠነ

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ 3ኛ መንጃ ፈቃድና 3 ዓመት የሥራ ልምድ

ደመወዝ በብር፡ 2,424.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ I

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ ፡ በኮሌጅ ዲፕሎማ 3 ዓመት የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ 5 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 2,984.00

የሰው ብዛት፡ 2

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የመንገድና ትራፊክ ፕላንና ዲዛይን ዝግጅት ከፍተኛ ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በትራፊክ ኢንጂነሪንግ፣ በአርክቴክቸር፣ በሲቪል  ኢንጂነሪንግ፣ በአርባን ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ ፡ ሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 7 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት

ደመወዝ በብር፡ 13,182.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ክምችትና ስርጭት ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በሰፕላይ ወይም በፐርቸዚንግ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ አካውንቲንግ

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ ፡ ኮሌጅ ዲፕማ 7 ዓመት የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ 9 ዓመት

ደመወዝ በብር ፡ 3,672.00

የሰው ብዛት፡ 1

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የትራፊክ ማዕከል

ተፈላጊ ችሎታ እና የትምህርት ዓይነት፡ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ በኮንትሮል ኢንጂነሪንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

ቀጥታ አግብነት ያለው የስራ ልምድ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት (C.G.P.A > 2.4)

ደመወዝ በብር: 6,822.00

የሰው ብዛት፡ 2

ማሳሰቢያ፡

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5(አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
  • የምዝገባ ቦታና ሰዓት ከ22 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንፃ 11ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 11-7 በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡30 – 6፡30 ከሰዓት 8፡30 – 11፡30 ሰኣት ድረስ
  • በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለቻ (CV) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የስራ ልምድ ከምረቃ በኃላ በሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የሥራ ልምድ ቀጥታ ወይም ተዛማጅ ያለው መሆን አለበት፡፡
  • መንሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሰራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
  • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists