Job Type:University

 

Fields of Education: Multiple

 

Organization: ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : በትምህርት ሚኒስቴር ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-07-20

 

Application Dead line:2016-08-26

 




የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሞዴል ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ላይ ስራ ፈላጊዎችን በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1.ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ( Bed)  በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተመረቀ/ች እና የ PGDT   ስልጠና ያጠናቀቀ/ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ(CGPA )፡- >=2.75

ብዛት፡-4

2.ተፈላጊ ችሎታ፡- ዲፕሎማ በላቦራቶሪ ቴክኒሺያንነት ወይም ኬሚስትሪ የተመረቀ.ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ(  CGPA   )፡- >=2.75
ብዛት፡-1

3.ተፈላጊ ችሎታ፡- ዲፕሎማ በላቦራቶሪ ቴክኒሺያንነት ወይም ፊዚክስ የተመረቀ.ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ( CGPA )፡- >=2.75
ብዛት፡-1

3.ተፈላጊ ችሎታ፡- ዲፕሎማ በሒሳብ ትምህርት የተመረቀ.ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ(CGPA )፡- >=2.75
ብዛት፡-2
4.ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ( Bed) በስነ ዜጋና ስነ ምግባር  የተመረቀ/ች እና የ PGDT ስልጠና ያጠናቀቀ/ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ(CGPA )፡- >=2.75

ብዛት፡-1


5.ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ( Bed  ) በልዩ ፍላጎት ወይም ስፔሻል ኒድ  እና የ PGDT ስልጠና ያጠናቀቀ/ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ(CGPA)፡- >=2.75

ብዛት፡-1


6.ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ( CGPA )፡- >=2.75

ብዛት፡-2


7.ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ( Bed  ) በኬሚስትሪ ትምህርት የተመረቀ/ች  እና የ PGDT ስልጠና ያጠናቀቀ/ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ(CGPA  )፡- >=2.75

ብዛት፡-1


8.ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ( Bed  )በጂኦግራፊ ትምህርት የተመረቀ/ች እና የ PGDT ስልጠና ያጠናቀቀ/ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ( CGPA  )፡- >=2.75

ብዛት፡-2

9.ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ( Bed  )በሒሳብ ትምህርት የተመረቀ/ች እና የ PGDT ስልጠና ያጠናቀቀ/ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ( CGPA )፡- >=2.75

ብዛት፡-2


10.ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ( Bed  )በፊዚክስ ትምህርት የተመረቀ/ች እና የ PGDT ስልጠና ያጠናቀቀ/ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ(CGPA  )፡- >=2.75

ብዛት፡-2


11.ተፈላጊ ችሎታ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ( Bed  )በታሪክ ትምህርት የተመረቀ/ች እና የ PGDT ስልጠና ያጠናቀቀ/ች

የስራ ልምድ፡- >= ዓመት

የመመረቂያ ነጥብ(CGPA )፡- >=2.75

ብዛት፡-1

 
የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ ቀናት

የመመዝገቢያ ቦታ፡- አዲስ አበባ አራት ኪሎ የቀድሞ ጀርመን ባህል ማዕከል ህንፃ በሚገኘው የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ቁጥር 15 ወይም ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ የሰው ሀብት አመራርና ላማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 114

ማሳሰቢያ፡- በዲፕሎማ ደረጃ የተመረቃችሁ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (COC)  ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ደመወዝ፡-በትምህርት ሚኒስቴር ስኬል መሰረት ሆኖ የስራ ልምድን ታሳቢ የሚያደርግ ሲሆን በተጨማሪ የቤት አበልና የማበረታቻ አበል ከደመወዝ ጋር በየወሩ ይሰጣል፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists