Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: አካውንቲንግ/በእንግሊዘኛ ቋንቋ፣ በጋዜጠኝነት/ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔ

 

Organization: የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ

 

Salary : 1,353.00 ብር - 10,234.00

 

Posted:2016-08-22

 

Application Dead line:2016-08-31

 



የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ አጀንሲ
ከዚህ በታች ባሉ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑንም ለየሥራ መደቡ የተጠየቁትን ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ባለሙያ III

ደመወዝ፡ 10,234.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ  ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት እና 6 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበ)

2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የቴክኒክና ባለሙያ II

ደመወዝ፡ 10,234.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ  አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ አውቶ መካኒክ፣ መካኒካል ኢንጂነሪንግ እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀትና ተገቢው ምንጃ ፈቃድ ያለው/ላት

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት እና 5 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ አካውንቲንት II

ደመወዝ፡  10,234.00

የትምህርት ደረጃ፡ አካውንቲንግ  ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ 

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት እና 6 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት II

ደመወዝ፡ 7,284.00

የትምህርት ደረጃ፡ አካውንቲንግ ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት እና 3 ዓመት

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት I

ደመወዝ፡ 6,055.00

የትምህርት ደረጃ፡ አካውንቲንግ ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና 2 ዓመት

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

6. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የኦዲት ባለሙያ II

ደመወዝ፡ 10,234.00

የትምህርት ደረጃ፡ አካውንቲንግ ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት እና 6 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

7. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የኦዲት ባለሙያ I

ደመወዝ፡ 8,651.00

የትምህርት ደረጃ፡ አካውንቲንግ ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት እና 5 ዓመት

ብዛት፡ 3

የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

8. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የህግ ባለሙያ I

ደመወዝ፡ 6,055.00

የትምህርት ደረጃ፡ በህግ ኤል.ኤል.ቢ.ዲግሪ ወይም ኤል.ኤል.ኤም. ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡  3 ዓመት እስከ 1 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

9. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የስነ-ጹሁፍ ባለሙያ II

ደመወዝ፡ 10,234.00

የትምህርት ደረጃ፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፣ በጋዜጠኝነት  ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት እስከ 6 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

10. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ

ደመወዝ፡3 ,145.00

የትምህርት ደረጃ፡ የአማርኛ ወይም የእንግሊዘኛ ሥነ-ፁሑፍ፣ በጋዜጠኝነት፣ ህዝብ ግንኙነት  የመጀመሪያ ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

ብዛት፡ 3

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

11. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኦዲቪዥዋል ባለሙያ

ደመወዝ፡ 3 ,145.00

የትምህርት ደረጃ፡ በቪዲዬ ግራፊና ፎቶግራፍ ወይም ኮምፒውተራይዝድ ኤዲቲንግ ወይም ፎቶግራፍ 10+1 ወይም 10+2 ወይም 10+3/ኮሌጅ ዲፕሎማ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት 4 ዓመት 2 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

12. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የቋሚ ንብረት ምዝገባ ክትትል ሠራተኛ

ደመወዝ፡  3,145.00

የትምህርት ደረጃ፡ አካውንቲንግ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ  10+1 ወይም 10+2 ወይም 10+3 ወይም ቢ.ኤ ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት 6 ዓመት 4 ዓመት 0 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

13. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የግዥ ባለሙያ I

ደመወዝ፡ 8,651.00

የትምህርት ደረጃ፡ አካውንቲንግ ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት ቢ.ኤ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ. ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት 5 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

14. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የዕቃ ግምጃ ቤት ሠራተኛ

ደመወዝ፡ 3,145.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቀለም አካውንቲንግ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በቢዝስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት በቀድሞ የ12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሌሲ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች/ ወይም 10+1 ደረጃና ወይም 10+2 ደረጃ ወይም 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ)

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት 6 ዓመት 4 ዓመት 2 ዓመት

ብዛት፡ 2

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

15. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ

ደመወዝ፡ 3,145.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቀለም አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ የግዢና ንብረት አስተዳደር

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ በቀድሞው 12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም 10+1 ደረጃና ወይም 10+2 ደረጃ ወይም 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ)

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

16. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቱል-ኪፐር

ደመወዝ፡ 1,353.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቀለም የ8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም በቀድሞው የ12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ የ10ኛ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና 2 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

17. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የተሸከርካሪ ጥገና ባለሙያ I

ደመወዝ፡ 3,145.00

የትምህርት ደረጃ፡ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣አውቶመካኒክ 10+1  ወይም 10+2  ወይም 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ)

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ፣ 4 ዓመት እና 2 ዓመት

ብዛት፡ 2

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

18. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የተሸከርካሪ ጥገና ባለሙያ IV

ደመወዝ፡ 4,020.00

የትምህርት ደረጃ፡ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣አውቶመካኒክ 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ) 10+2  ወይም 10+1

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት 6 ዓመት እና 8 ዓመት

ብዛት፡ 4

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

19. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የስራ አካባቢ ደህንነትና ጤናነት ባለሙያ

ደመወዝ፡ 4,020.00

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ አከባቢ ደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

20. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኦፊስ ማሸን ጥገና ባለሙያ IV

ደመወዝ፡ 4,020.00

የትምህርት ደረጃ፡ ኤሌክትሮኒክስ፣ኤሌክትርሲቲ፣ጄነራል መካኒክስ 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ) 10+2  ወይም 10+1

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት 6 ዓመት እና 8 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

21. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የአውቶ ኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያ IV

ደመወዝ፡ 4,020.00

የትምህርት ደረጃ፡ ኤሌክትሮኒክስ፣ኤሌክትርሲቲ 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ) 10+2  ወይም 10+1

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት 6 ዓመት እና 8 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

22. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ፀሃፊ

ደመወዝ፡ 2,414.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቀለም አካውንቲንግ፣ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት በቀድሞው የ12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም 10+1 ደረጃና ወይም 10+2 ደረጃ ወይም 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ)

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት4 ዓመት 2 ዓመት  0 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

23. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ ሠራተኛ

ደመወዝ፡ 2,414.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቀለም አካውንቲንግ፣ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት በቀድሞው የ12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም 10+1 ደረጃና ወይም 10+2 ደረጃ ወይም 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ)

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት 4 ዓመት 2 ዓመት  0 ዓመት

ብዛት፡ 5

 የስራ ቦታ፡ ሽሬ፣ሶዶ፣ነጌሌ፣ነቀምት፣እና ጋምቤላ ስታቲስቲክስ ቅ/ፅ/ቤት

24. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃብት አስተዳደር አስተባባሪ

ደመወዝ፡ 4,975.00

የትምህርት ደረጃ፡ ስራ አመራር፣ሰው ሃብት አስተዳደር፣ በህዝብ አስተዳደር፣ ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ) ወይም ቢ.ኤ ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት 2 ዓመት

ብዛት፡ 6

 የስራ ቦታ፡ አርባምንጭ፣አሶሳ፣አሰበተፈሪ፣አሳኢታ፣ባህርዳር ስታቲክስ ቅ/ፅ/ቤት

25. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃብት አስተዳደር ሠራተኛ

ደመወዝ፡ 3,145.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቀለም ስራ አመራር፣በሰው ሃብት አስተዳደር፣ በህዝብ አስተዳደር፣ ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት በቀድሞው የ12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም 10+1 ደረጃና ወይም 10+2 ደረጃ ወይም 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ)

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት 6 ዓመት 4 ዓመት  2 ዓመት

ብዛት፡ 11

 የስራ ቦታ፡ አርባምንጭ፣ አሳኢታ፣አሶሳ፣ደብረብረሃን፣ድሬዳዋ፣ጋምቤላ፣ጎንደር፣ሐረር፣ ነገሌ፣ ጂግጂጋ ስታቲስቲክስ ቅ/ፅ/ቤት

26. የስራ መደብ መጠሪያ፡ መለስተኛ የኦዲት ባለሙያ

ደመወዝ፡ 4,020.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቀለም አካውንቲንግ በቀድሞው የ12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም 10+1 ደረጃና ወይም 10+2 ደረጃ ወይም 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ) ወይም ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት 6 ዓመት 4 ዓመት  2 ዓመት 0 ዓመት

ብዛት፡ 8

 የስራ ቦታ፡ ሶዶ፣አርባምንጭ፣አሰበ ተፈሪ፣ አሶሳ፣ሽሬ፣ነገሌ፣ደብረብረሃን፣ነቀምት ስታቲስቲክስ ቅ/ፅ/ቤት

27. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ፣ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር አስተባባሪ

ደመወዝ፡ 4,975.00

የትምህርት ደረጃ፡ አካውንቲንግ 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ) ወይም ቢ.ኤ ዲግሪ

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት  2 ዓመት

ብዛት፡ 1

 የስራ ቦታ፡ ለነቀምት ስታቲ. ቅ/ፅ/ቤት

28. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾሬር መካኒክ

ደመወዝ፡ 3,145.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቀለም የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች በቀድሞ 3 ኛ ደረጃ ወይንም በአዲሱ የህዝብ (ምድብ ህ 1) መንጃ ፍቃድ እና የሹፌር መካኒክነት ችሎታ ማስረጃ ያለው/ላት

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት

ብዛት፡ 30

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት ፣ ጋምቤላ፣ድሬዳዋ፣አዲስ አበባ፣ መቀሌ፣ አሶሳ፣ሚዛን፣ጂግጂጋ፣ነቀምት፣ሽሬ፣ጎንደር፣አሳኢታ፣ደብረብርሃን፣ሀረር፣አምቦ፣ስታቲ. ቅ/ፅ/ቤት

29. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክረተሪ II

ደመወዝ፡ 3,145.00

የትምህርት ደረጃ፡  ቀለም ፅህፈትና ቢሮ አስተዳር በቀድሞው የ12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም 10+1 ደረጃና ወይም 10+2 ደረጃ ወይም 10+3 (ኮሌጅ ዲፕሎማ)

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት 6 ዓመት 4 ዓመት  2 ዓመት

ብዛት፡ 10

 የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት፣ጂግጅጋ፣ነቀምት፣ ነቀሌ፣አሳኢታ፣ጋምቤላ፣ስታቲክስ ቅ/ፅ/ቤት

30. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ሠራተኛ

ደመወዝ፡ 3,145.00

የትምህርት ደረጃ፡ ቀለም አካውንቲንግ፣ግዥና ንብረት አስተዳር፣ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ማጅመንት፣ማርኬቲንግ፣ኢኮኖሚክስ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት በቀድሞው የ12ኛ ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም 10+1 ደረጃና ወይም 10+2 ደረጃ ወይም 10+3

በሙያው ቀጥታ የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት 6 ዓመት 4 ዓመት  2 ዓመት

ብዛት፡ 2

 የስራ ቦታ፡ ጎባ፣ሐረር ስታቲስቲክስ ቅ/ፅ/ቤት

ማሳሰቢያ፡

  • የተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ አመልካቾች የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) እና የትምህርትና የስራ ልምድ ማረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሠዓት በዋናው መ/ቤት በሰው ሀብት ስራ አመራርና ልምት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 7 እና የስራ መደቦቹ በሚገኙበት የስታቲ/ቅ/ጽ/ቤቶች በግንባር በመቅረብ ወይም በፋክስ ቁጥር 011-1-11-54-70 ወይም በፖ.ሳ.ቁ 1143 በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-156-84-61 ወይም 011-157-84-06 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  • ለሁሉም የስራ መደቦች ፆታ አይለይም፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ማስረጃዎች የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ መቅረብ አለበት እንዲሁም ከሌቭል 1 እስከ 5 የትምህርት ደረጃ ማስረጃ የሚያቀርብ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የፈተና ጊዜ፡ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  • አደራሻ፡ ዋናው መ/ቤት፣ከጣይቱ ሆቴል በስተጀርባ ከኢትዮ ሴራሚክስ አጠገብ (አዲስ አበባ)

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists