Organization Catagories

Fields of Study

Job Type:Government Organization

Fields of Education:

Organization: የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን

Salary : 3145 birr--8651 birr

Posted:2016-09-05

Application Dead line:2016-09-13

 የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የምዕራብ አዲስ አበባ መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት

1.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ሰጪ  ቡድን አስተባባሪ

የትምህርት መረጃ፡- በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ፣በኤሌክቲሪካል ኢንጂነሪንግና ኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን  ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንጂነሪንግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡- 6 ዓመት

ብዛት፡-1

ደመወዝ፡-8651

ተጨማሪ ሙያ፡-የ windos,OS, Networking, office products የወሰደ/ች፣ የመደገፍና የመስተባበር ችሎታና በቡድን ስራ የዳበረ ግንዛቤና የስራ አመራር ከህሎት ያለው/ት

2.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ሰጪ ኢንጂነር I

የትምህርት መረጃ፡- በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ፣በኤሌክቲሪካል ኢንጂነሪንግና ኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን  ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንጂነሪንግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡- 4 ዓመት

ብዛት፡-1

ደመወዝ፡-6055

ተጨማሪ ሙያ፡-የ windos,OS, Networking, office products የወሰደ/ች

3.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የግብር ከፋዮች የምዝገባና ስረዛ ኦፊሰር

የትምህርት ደረጃ፡-በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በምኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ/ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ምኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ  ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ በፋይናንስ   የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት

ብዛት፡-3

ደመወዝ፡- 4020

ተጨማሪ ሙያ፡-የግብር አወሳሰንና አሰባሰብ ክትትል ዕውቀትና የኮምፒውተር ስልጠና

4.የስራ መደብ መጠሪያ፡-የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ማስተባበሪያ ኦፈሰር

የትምህርት ደረጃ፡-በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በምኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ/ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ምኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ  ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ በፋይናንስ   የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት

ብዛት፡-3

ደመወዝ፡- 4020

ተጨማሪ ሙያ፡-..............

5.የስራ መደብ መጠሪያ፡- የሽያጭ ደረሰኝ ፈቃድ ሰጪና አስወጋጅ ኦፊሰር

የትምህርት ደረጃ፡-በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በምኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ/ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ምኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ  ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ በፋይናንስ   የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት

ብዛት፡-3

ደመወዝ፡- 4020

ተጨማሪ ሙያ፡-የግብር አወሳሰንና አሰባሰብ ክትትል ዕውቀትና የኮምፒውተር ስልጠና

7.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሴክሬተሪ III

የትምህርት፡-የጽህፈትና ስራና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ አድሚኒስትሬቲቭ ኦፊሰር ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ የኮሌጅ ወይም የሌቭል 4

የስራ ልምድ፡- ለዲፕሎማ እና 10+3/ ሌቭል-3 እና ከዚያ በላይ 2 ዓመት ለሌቭል-2 እና 10+2 4 ዓመት ለሌቭል-1 6ዓመት

ብዛት፡-1

ደመወዝ፡- 3145

ተጨማሪ ሙያ፡-መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና

8.የስራ መደብ መጠሪያ፡- ዳታ ኢንኮደር

የትምህርት፡-በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በጽህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በአድሚንስትሬቲቭ ኦፊስና ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ የሌቭል 4 ዲፕሎማ

የስራ ልምድ፡- በስራ መደቡ ላይ 4 ዓመት ተያያዥነት ያለው
ብዛት፡-2

ደመወዝ፡- 3145

ተጨማሪ ሙያ፡-………………………..

==>ማሳሰቢያ፡-ከቴክኒክና ሙያ  ተቋማትና ኮሌጆች ለተመረቃችሁ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ መመዘኛ ፈተኛ የወሰዳችሁበትና ያለፋችሁበትን ውጤት ማቅረብ ያለባችሁ ሲሆን፣ ለዲግሪ ተመራቂዎች የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 2.5 ለሴቶች 2.2 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድና የስነ ምግባር መግለጫ ኦርጅናልና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6  ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት ካዛንችስ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ጀርባ (የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋናው ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ የሰው  ሀብት ስራ ሀብት አመራር ቡድን 8ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8-02 በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

==>የመመዝገቢያ ሰዓት፡- ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ጠዋት  ከ2፡30 ሰዓት እስከ 5፡30 ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት፡፡

==>ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011 553 34 39 ደውለው መጠቀም ይችላሉ፡፡

Please Click here to move back to job lists

Organization Catagories

Fields of Study