Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ / በሕግ ሁለተኛ ዲግሪ / በሕግ የዶክትሬት ዲግሪ

 

Organization: በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት

 

Salary : 6145

 

Posted:2016-09-07

 

Application Dead line:2016-09-17

 

 

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሕግ ጉዳዮች ከፍተኛ ኤክስተርት      
                                              

የሚያስፈልገው የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ / በሕግ ሁለተኛ ዲግሪ / በሕግ የዶክትሬት ዲግሪ

የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት / 4 ዓመት / 2 ዓመት
ልዩ ክህሎት፡ መጠረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ
ብዛት፡  1
ደረጃ፡ ደረጃ XIII
ደመወዝ፡ 6145

ማሳሰቢያ፡
ከላይ ስራ መደቡ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን የማመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በውጭ ጉዳይ ፊት ለፊት ባለው የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት 3ኛ በር በኩል እየመጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡  011 827 1896 ደውለው ይጠይቁ፡፡

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists