Job Type:University / College

 

Fields of Education:

 

Organization: ሀረማ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : 7830 - 11,889

 

Posted:2016-09-09

 

Application Dead line:2016-09-20

 




የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የግንባታ ጽ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሲቪል ምህድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በአርክቴክቸር የመጀመሪያ ዲግሪና 8 ዓመት አግባብ ያለው  የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡

የደመወዝ መጠን፡ 11,889

ብዛት፡ 1

2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የግንባታ ጽ/ቤት ም/ስራ አስኪያጅ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሲቪል ምህድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በአርክቴክቸር የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለው  የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡

የደመወዝ መጠን፡ 10,428

ብዛት፡ 1

3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪካል መሐንዲስ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት

የደመወዝ መጠን፡ 7830

ብዛት፡ 1

4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሳኒቴሪ መሀንዲስ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሳኒቴሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም በሐይድሮሊክ ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ወይም የማተርስ ዲግሪና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት

የደመወዝ መጠን፡ 7830

ብዛት፡ 1

 

የሥራ ቦታ፡ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ማመልከቻ የሚቀርብበት ቦታ፡ አዲስ አበባ 4 ኪሎ በሚገኘው የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማፈጸሚያ ቢሮ የድሮው ጀርመን ካልቸራል ኢንስቲትዩት ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ወይም ዋናው የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁ. 118

የመመልከቻ ቀንና ሰዓት፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር  በስራ ሰዓት

ማሳሰቢያ፡

ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲቀርብ ህጋዊ ማስረጃዎችን ዋናውንና ኮፒውን የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists