Job Type:University / College

 

Fields of Education: በገቨርናንስ፣ ልማት ጥናት፣ በህግ፣በሥነ ምግባርና ስነ ዜጋ፣ በፖለቲካ??

 

Organization: ሀረማ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : 5781

 

Posted:2016-09-09

 

Application Dead line:2016-09-20

 

 


የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
ከዚህ በታች በተጠቀመጠው ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ጽ/ቤት ኃላፊ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 4/7 ሐረ-63

የሥራ ደረጃ፡ ፕሣ-9

ደመወዝ፡ 5781

ዝቀተኛ ተፈላጊ ችሎታ የት/ት ደረጃ፡ በገቨርናንስ፣ ልማት ጥናት፣ በህግ፣በሥነ ምግባርና ስነ ዜጋ፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ወይም የማተርስ ዲግሪና 8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው /ላት፡፡

 

የመመዝገቢያ ቦታ፡ በኢዲስ አበባ 4 ኪሎ በሚገኘው የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማፈስፈጸሚያ  ቢሮ፣ የድሮ ጀርመን ካልቸራል ኢንስቲትዩት ህንፃ ሮሚና ካፌ ያለበት ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ወይም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልምት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 118

የመመዝገቢ ጊዜ፡ ይህ ማታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት፡፡

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists