Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በእግር ኳስ ወይም በስፖርት ሳይንስ / በአከውንቲንግ ወይም በማቴሪያል ማ?

 

Organization: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

 

Salary : በፌዴሬሽኑ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-09-14

 

Application Dead line:2016-09-26

 




የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ ቦታ ላይ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፣

1. የሥራ መደቡ :  መጠሪያ ሴቶች እግር ኳስ ልማት ከፍተኛ ባለሙያ

 የትምህርት ደረጃ : በእግር ኳስ ወይም በስፖርት ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያላት

 የሥራ ልምድ : 6/4 ዓመት የሥራ ልምድና በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት

2. የሥራ መደቡ : መጠሪያ የወጣቶች እግር ኳስ ልማት ከፍተኛ ባለሙያ

የትምህርት ደረጃ : በእግር ኳስ ወይም በስፖርት ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው /ያላት

የሥራ ልምድ : 6/4 ዓመት የሥራ ልምድና በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ ያላት

3. የሥራ መደቡ :  መጠሪያ የንብረት ባለሙያ

የትምህርት ደረጃ : በአከውንቲንግ ወይም በማቴሪያል ማኔጅመንትወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው /ያላት

የሥራ ልምድ : 4 ዓመት ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ያለው /ያላት

 

4. የሥራ መደቡ : መጠሪያ የካሜራ ባለሙያ

የትምህርት ደረጃ : በቪዲዮግራፊ ወይም በሲኒማአውቶግራፊ ወይም በአይቲ ዲፕሎማ ያለው /ያላት

የሥራ ልምድ : 4 ዓመት ቀጥተኛ የሥራ ልምድ

5. የሥራ መደቡ : መጠሪያ ሞተር ፖስተኛ

የትምህርት ደረጃ : 10ኛ ክፍልና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ

የሥራ ልምድ : 2 ዓመት ልምድ

 Ø የቅጥር ሁኔታ…… በቋሚነት

 Ø ደምወዝ …… በፌዴሬሽኑ ስኬል መሰረት

 Ø ብዛት ለሁሉም የሥራ መደቦች አንድ አንድ

ከላይ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስወታቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውሰጥ የትምህርትና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ በፌዴሬሽኑ የሰው ሃብትና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 0115 585241

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists