Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በማርኬቲንግ / በአካውንቲንግ በሂሳብ አያያዝ /

 

Organization: የዓሣ ምርትና ገበያ ድርጅት

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-09-11

 

Application Dead line:2016-09-24

 




የዓሣ ምርትና ገበያ ድርጅት በኢትዩጵያ ውስጥ ከሚገኙት የተለያዩ የውሃ ተፋሰስ አካላት ላይ የብዝሀ-ሕይወት በጠበቀ መልኩ ለምግብነት የሚውለውን የዓሣ  ዓይነት በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በሙያው በስለጠነ የሰው ኃይል በማቅረብ ለሀገር ውስጥና ለውጪ ሀገር ገበያ በማቅረብ ለሀገር ልማትና ዕድገት የበኩሉን አስተዋጸኦ የሚያደርግ ብቸኛ የዓሣ ምርት አቅራቢ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ብቁ ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

1 .  የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሂሳብ ሠራተኛ

የትምህርት ደረጃ፡ በአካወንቲንግ / በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ በስምምነት

2 .  የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሠራተኛ

የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለት

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ በስምምነት

3 .  የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሠራተኛ

የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ዲፕሎማ ያላት

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የሥራ ቦታ፡ ባህር ዳር

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

4. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሂሳብ ሠራተኛ

የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የሥራ ቦታ፡ ባህር ዳር

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

 

ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን የትምህርት ማረጃና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዋናው መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ወይም ቢሮ ቁጥር 6 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ ማዞሪያ ላይ ከቀድሞ የጫማድ መሥሪያ ቤት ጎን ፖስታ ሣጥን ቁጥር 62308 ስ.ቁጥር 0911-667235 ወይም 0927-944101  “ዓሣን መመገብ ለጤንነት”

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists