Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ፣ በፋይናንሽያል ማኔጅመንት / በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ /

 

Organization: የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

Salary : 6,569.00 ብር - 10,385.00 ብር

 

Posted:2016-09-11

 

Application Dead line:2016-09-23

 




የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት  ከዚህ በታች በተመለከተው የስራ መደብ ላይ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚ ሠራተኛነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የሠራተኛ ምደባ የሚካሄድባቸው የሥራ መደቦች መጠሪያ፡ ከፍተኛ የበጀትና ኮስት አካውንታንት

የሥራ መደቡ ደረጃ፡ 10

ደመወዝ፡ 10,385.00

የሥራ መደብ ብዛት፡ 1

የሚገኝበት ቦታ፡ አ.አ

ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት፡ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንሽያል ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ

ዝቅተኛ ተፈላጊ የሥራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

2. የሠራተኛ ምደባ የሚካሄድባቸው የሥራ መደቦች መጠሪያ፡ ጀማሪ የነዳጅ ግዥና ኮንትራት አስተዳደር ባለሙያ

የሥራ መደቡ ደረጃ፡ 8  

ደመወዝ፡ 6,569.00

የሥራ መደብ ብዛት፡ 1

የሚገኝበት ቦታ፡ አ.አ

ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት፡ በማርኬቲንግ፣ በፐርቼዚንግ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

ዝቅተኛ ተፈላጊ የሥራ ልምድ፡ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ

3. የሠራተኛ ምደባ የሚካሄድባቸው የሥራ መደቦች መጠሪያ፡ ጀማሪ የባንክ መድንና ክሊራንስ ባለሙያ

የሥራ መደቡ ደረጃ፡ 8

ደመወዝ፡ 6,569.00

የሥራ መደብ ብዛት፡ 1

የሚገኝበት ቦታ፡ አ.አ

ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት፡ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በማኔጅመንት በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ 

ዝቅተኛ ተፈላጊ የሥራ ልምድ፡ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ

4. የሠራተኛ ምደባ የሚካሄድባቸው የሥራ መደቦች መጠሪያ፡ ጀማሪ የድርጅታዊ ለውጥ እና መረጃ ባለሙያ

የሥራ መደቡ ደረጃ፡ 8

ደመወዝ፡ 6,569.00

የሥራ መደብ ብዛት፡ 1

የሚገኝበት ቦታ፡ አ.አ

ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት፡ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በሰው ኃይል አመራር በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ

ዝቅተኛ ተፈላጊ የሥራ ልምድ፡ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ

ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻ፣ ሲቪ፣ እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳር ቤት በሚወስደው መንገድ አይል ሊቢያን ነዳጅ ማደያ ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 012 በመቅረብ /በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ስልክ ቁጥር 011551 32 88 ፖ.ሳ.ቁ 3375

ኢ-ሜይል eth.petroleum@ethionet.et, አዲስ አበባ

                              የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists