Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በጤና መኮንን/በነርስ / በፋይናንስ /በአካውንቲንግ / በአፕላይድ ኬሚስትሪ

 

Organization: አዳሚ ቱሉ ፀረ ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር

 

Salary : 4600 ብር - 2980 ብር

 

Posted:2016-09-13

 

Application Dead line:2016-09-22

 




የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ስር የሚተዳደረው አዳሚ ቱሉ የፀረ -ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር/ የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው /ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደብ፡ ሲኒየር ፕላኒንግ ኤክስፐርት

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ/ በስታትስቲክስ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ

ደመወዝ፡ 4600

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 01

ፆታ፡ አይለይም

የስራ ቦታ፡አዲስ አበባ

 

2. የስራ መደብ፡ ሲስተም አድሚኒስትሬተር

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም /በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ያለው/ያላት ሆኖ የሲስኮ ሰርተፍኬት በማይክሮሶፍት ዳታ ቤዝ ኢንጅነሪንግ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመት የሰራ  

ደመወዝ፡ 4005

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 01

ፆታ፡ አይለይም

የስራ ቦታ፡ ዝዋይ

 

3. የስራ መደብ፡ ፕሮስስ ፎርማን

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአፕላይድ ኬሚስትሪ/በኬሚስትሪ ያለው ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ /በኬሚካል ኢንጅነሪንግ

የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመት የሰራ ወይም በሙያው 1 ዓመት የሰራ

ደመወዝ፡ 4005

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 01

ፆታ፡ ወንድ

የስራ ቦታ፡ ዝዋይ

 

4. የስራ መደብ፡ አካውንታንት

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፋይናንስ /በአካውንቲንግ ያለው/ያላት ሆኖ በአካውንቲንግ ሶፍት ዌር ስልጠና ሰርተፊኬት ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመት የሰራ

ደመወዝ፡ 3470

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 01

ፆታ፡ አይለይም

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

 

5. የስራ መደብ፡ የጤና መኮንን

የትምህርት ደረጃ፡ ቢኤስ ሲ ዲግሪ በጤና መኮንን/በነርስ ያለው/ያላት ወይም በሙያ ማሻሻያ ለተገኘ ዲግሪ በፊት በዲፕሎማ 2 ዓመት ከዲግሪ በኋላ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው

የስራ ልምድ፡ በሙያው 5 ዓመት የሰራ

ደመወዝ፡ 4600

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት የሚታደስ

ብዛት፡ 01

ፆታ፡ አይለይም

የስራ ቦታ፡ ዝዋይ

 

6. የስራ መደብ፡ የህክምና ላብራቶሪ ቴክኒሽያን

የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በላብራቶሪ ቴክኒሽያን ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡ በሙያው 3 ዓመት የሰራ

ደመወዝ፡ 2980

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት የሚታደስ

ብዛት፡ 01

ፆታ፡ አይለይም

የስራ ቦታ፡ ዝዋይ

 

ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም፡- 100% ሕክምና የ24 ሰዓት ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር ቀናት

አድራሻ፡- ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና የኢንዱስትሪ ፕሮጀክት አገልግሎት ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 13 ወይም አዳማ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤተ በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥር 011 663 69 28 አዲስ አበባ (046) 441 91 64 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ 247 ዝዋይ

የፋክስ ቁጥር 046 441 91 63 ዝዋይ

አዳሚ ቱሉ ፀረ ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists