Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሕግ/ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት/በማኔጅመመንት/በሕዝብ

 

Organization: የሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት

 

Salary : 2669 birr-6145 birr

 

Posted:2016-09-20

 

Application Dead line:2016-10-01

 



የሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ  በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

የስራ  ደረጃ

ተፈላጊ የትምህር ደረጃ

የትምህርት ዓይነት

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

መነሻ ደመወዝ

ምርመራ

1

የሕግ ተመራማሪIII

XIV

ኤል.ኤል.ቢ.ዲግሪ/ ኤል.ኤልኤም.ዲግሪ/ፔኤች ዲግሪ

በሕግ/ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት/በሰብአዊ መብት/ ፌዴራል  ስቴዲስና በተመሳሳይ

8 ዓመት/7 ዓመት/6 ዓመት

6145

የቤትና የትራንስፖርት አበል አለው

2

የሕግ ተመራማሪII

XIII

ኤል.ኤል.ቢ.ዲግሪ/ ኤል.ኤልኤም.ዲግሪ

በሕግ/ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት/በሰብአዊ መብት/ ፌዴራል  ስቴዲስና በተመሳሳይ

8 ዓመት/7 ዓመት/6 ዓመት

5289

የቤትና የትራንስፖርት አበል አለው

3

የለውጥ ስራዎች ባለሙያ

XIV

ቢ.ኤ.ዲግሪ/ኤም.ኤ ዲግሪ

በማኔጅመመንት/በሕዝብ አስተዳደር

8 ዓመት/7 ዓመት

6145

ለሁለተኛ ጊዜ

4

ሬጅስትራር

XII

ኤል.ኤል.ቢ.ዲግሪ/ ኤል.ኤልኤም.ዲግሪ

በሕግ

6 ዓመት/4 ዓመት

4483

ለመጀመሪያ ጊዜ

5

ላይብረሪያን

XI

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/በኮምፒዩተር ሳይንስ

6 ዓመት

3785

ለመጀመሪያ ጊዜ

6

ዌብ ማስተር

XII

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ

በኤሌክትሮኒክስ/ በኤሌክትሪክል ኢንጂነሪንግ/በኮምፒዩተር ሳይንስ

7 ዓመት

4483

ለመጀመሪያ ጊዜ

7

የግዥ ባለሙያ

XI

ቢ.ኤ ዲግሪ

በፐርቼዚንግ/ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በአካውንቲንግ

6 ዓመት

3785

ለሁለተኛ ጊዜ

9

የሰው ሀብት ልማት ስራ አመራር ባለሙያ

IX

ቢ.ኤ ዲግሪ

በማኔጅመንት

2 ዓመት

2669

ለመጀመሪያ ጊዜ

10

ኦዲተር

 

ቢ.ኤ ዲግሪ

በአካውንቲንግ

6 ዓመት

3785

ለመጀመሪያ ጊዜ

11

የንብረት ስራ አመራር

VIII

የኮሌጅ ዲፕሎማ

በአካውንቲንግ/በፐርቼዚንግ

4 ዓመት

3010

5 እርከን ገባ ብሎ

 

ማሳሰቢያ- የስራ ቦታ አዲስ አበባ

አመልካቾች በማስታወቂያ መሰረት የሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ፣ የትምህርት ቤት የክፍት ውጤት መግለጫ ከሆነ የትምህርት ቤተቹ ማህተምና የባለማስረጋዎቹ ፎቶ ግራፍ ያለባቸውና በግልጽ የሚታዩ መሆን አለባቸው፡፡

አመልካቾች ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር መቅረብ አለባቸው፡፡

ከመንግስት መስሪያ ቤት ውጪ የሚቀርቡ ስራ ልምድ ማስረጃዎች ይከፍል ለነበረው ደመወዝ የስራ ግብር ስለመክፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡

የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን፤ የምዝገባ ቦታ ፒያሳ እየሩሳሌም ሕንፃ በጉባኤው ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡011 126 6744

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists