Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: BSC/MSC/ከ8ኛ በላይ/

 

Organization: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረቅ ቆሻሻ መልሶ መጠቀም ማስወገድ ፕሮጀ

 

Salary : 7737.00 ብር - 2498.00 ብር

 

Posted:2016-09-25

 

Application Dead line:2016-10-04

 




የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረቅ ቆሻሻ መልሶ መጠቀም ማስወገድ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የትምህርት ዓይነት

የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

የሥራ መደብ ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ምርምር

1

ሶሻል ወርከር

ማህበራዊ ሳይንስ

BSC/MSC

4 ዓመት/ 2ዓመት

ኮንትራት

6000.00

1

የሥራ ቦታ ሰንዳፋ ኦሮምኛ ቋንቋ የሚችል ነዋሪነቱ ሰንዳፋ ከተማ ቢሆን ይመረጣል

2

ኤክስካቫተር ኦፕሬተር

ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው

ከ8ኛ በላይ

5 ዓመት

X

7737.00

4

ቋሚ ቅጥር

3

ረዳት ኤክስካቫተር ኦፕሬተር

ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው

ከ8ኛ በላይ

3 ዓመት

V

2498.00

4

ቋሚ ቅጥር

4

ሎደር ኦፕሬተር

ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው

ከ8ኛ በላይ

5 ዓመት

IX

6375.00

5

ቋሚ ቅጥር

5

ረዳት ሎደር ኦፕሬተር

ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው

ከ8ኛ በላይ

5 ዓመት

V

2498.00

5

ቋሚ ቅጥር

 

ማሳሰቢያ፡-

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ ጉለሌ ቅርንጫፍ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት ያለው ኦሊቪያ ነዳጅ ማደያ ጀርባ በሚገኘው የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ እና ደ.ቆ/መ/መ/ማ/ፕ/ጽ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳር ደጋፊ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 በመገኙት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ ፡ 251-0112-773789 ሞባይል 0941 53 91 55 ይደውሉ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረቅ ቆሻሻ መልሶ መጠቀም ማስወገድ ፕሮጀክት ጽ/ቤት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists