Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ/10ኛ ክፍል ሆኖ በሾፌርነትና በመካኒክነ

 

Organization: አዲስ አበባ ወንዝ ትራንስፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-09-28

 

Application Dead line:2016-10-06

 




ወንዝ ትራንስፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል:: ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁንና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ በጽ/ቤቱ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

የት/ት ደረጃ

የት/ት ዓይነት

የሥራ ልምድ

ደመወዝ

ብዛት

የሥራ ቦታ

1

ሥራ አስኪያጅ

ቢ.ኤ.ዲግሪ

በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ

በትራንስፖርት የ3 ዓመትና በላይ

በስምምነት

1

አ.አ

2

አካውንታንት

ዲፕሎማ

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ

2-4 ዓመት

በስምምነት

1

አ.አ

3

ሾፌር

10ኛ ክፍል

10ኛ ክፍል ሆኖ በሾፌርነትና በመካኒክነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል

2-4 ዓመት

በስምምነት

1

አ.አ

 

አድራሻ

ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ኖክ የነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ አባይና ሕብረት ባንክ ባሉበት ሕንጻ አራተኛ ፎቅ፣

ስልክ ቁጥር፡- 0114-65-53-92/ 0114-65-36-56

ፋክስ ቁጥር፡- 0114-65-53-93

አዲስ አበባ ወንዝ ትራንስፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists