Job Type:University / College

Fields of Education: በህግ በምህንድስ/Personnel administration/ህዝብ አስተዳደር ሌሎች የሰው ኃይል አስ

Organization: የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ

Salary : 1305 birr - 5081 birr

Posted:2016-10-01

Application Dead line:2016-10-14

የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ቦታዎች ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰው ኃይል /አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 22 በክፍት የስራ መደቡ ላይ ለውድድር የሚጋብዛችሁ ማስረጃ በመያዝ እንድትመዘገቡ ተጋብዛችኋል፡፡

ተ/ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

የመደብ መለያ ቁጥር

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ

1

የሰው ኃይል አስተዳደር ደ/የስራ ሂደት መሪ

1

ፕሳ-8

ማ21/-9.061

5081

የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህድስና የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተር ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬትዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ

Personnel administration

የሰው ኃብት ስራ አመራር

PSIR

የህዝብ አስተዳደር

ሌሎች የሰው ኃይል አስተዳደር /HRM/ ኮርሶች ያሉባቸው የትምህርት መስኮች የወሰደ፡፡

2

ሲኒየር የሰው ኃይል አስተዳደር ኦፊሰር

1

ፕሳ-6

ማ 21/-9.063

3909

የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህድስና የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተር ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ 

በህግ በምህንድስና የዶክትሬትዲግሪና 1 ዓመት የስራ ልምድ

Personnel administration

የሰው ኃብት ስራ አመራር

PSIR

የህዝብ አስተዳደር

ሌሎች የሰው ኃይል አስተዳደር /HRM/ ኮርሶች ያሉባቸው የትምህርት መስኮች የወሰደ፡፡

3

የጽሕፈትና የቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር 

9

ጽሂ.9

ማ 21/-9.062

2008

በሴክሬተሪያል ሳይንስና በቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ሙያ/የትምህርት መስከ/

የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው የ4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም

የቴክኒክና ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው የ6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት/ ወይም

በቀድሞው 12ኛ ክፍል/በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና አግባብነት ያለው የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

እና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ ጥሩ ስነምግባር ያለው/ያላት 

4

የሰው ኃይል አስተ/ኦፊሰር

1

ፕሳ-5

ማ/21-9.064

3425

የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህድስና የባችለር ዲግሪና 4  ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተር ዲግሪና  2 ዓመት የስራ ልምድ 

በህግ በምህንድስና የዶክትሬትዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ

Personnel administration

የሰው ኃብት ስራ አመራር

PSIR

የህዝብ አስተዳደር

ሌሎች የሰው ኃይል አስተዳደር /HRM/ ኮርሶች ያሉባቸው የትምህርት መስኮች የወሰደ፡፡

5

የሰው ኃይል አስተ/ኦፊሰር

1

መፕ-12

ማ/21-9.066

3425

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 10 ዓመት የስራ ልምድ

Personnel administration

የሰው ኃብት ስራ አመራር

PSIR

የህዝብ አስተዳደር

ሌሎች የሰው አስተዳደር /HRM/ ኮርሶች ያሉባቸው የትምህርት መስኮች የወሰደ፡፡

6

የሰራተኛ ሪከርድና ማህደር ኦፊሰር

1

መፕ-10

ማ/21-9.067

2628

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 10 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 8 ዓመት የስራ ልምድ

Personnel administration

የሰው ኃብት ስራ አመራር

PSIR

የህዝብ አስተዳደር

ሌሎች የሰው አስተዳደር /HRM/ ኮርሶች ያሉባቸው የትምህርት መስኮች የወሰደ፡፡

7

የውስጥ ኦዲት ደ/የስራ ሂደት መሪ

1

ፕሳ-8

ማ/21-9.070

5081

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 5 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው   

8

ሲኒየር ኦዲት ኦፊሰር

1

ፕሳ-7

ማ/21-9.072

4451

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 4 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

9

ሲኒየር ኦዲት ኦፊሰር

1

ፕሳ-6

ማ/21-9.073

3909

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 3 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

10

ኦዲት ኦፊሰር

1

መፕ-10

ማ/21-9.074

2628

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 10 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 8 ዓመት የስራ ልምድ

በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው 

11

የእቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ኦፊሰር

2

መፕ-10

ማ21/-9.075

2628

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 10 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 8 ዓመት የስራ ልምድ

በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

12

ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር

1

ፕሳ-7

ማ21/-9.079

4451

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 4 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

13

ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር

2

ፕሳ-6

ማ21/-9.080/81

3909

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 3 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

14

ፋይናንስ ኦፊሰር

1

ፕሳ-5

ማ21/-9.082

3425

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 2 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 0 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

15

ፋይናንስ ኦፊሰር

2

መፕ-10

ማ21/9.083/84

2628

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 6 ዓመት የስራ ልምድ

በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

16

ሰነድ ያዥ

1

ጽሂ-10

ማ21/-9.085

2298

17

ረዳት ፋይናንስ ኦፊሰር

2

ጽሂ-10

ማ21/-9.088/87

2298

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 6 ዓመት የስራ ልምድ

በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

18

የግዥና እቅድ ዝግጅትና አፈጻጸም ደ/የስራ ሂደት መሪ

1

ፕሳ-8

ማ21/-9.080/ 

5081

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 5 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

19

ሲኒየር ግዥ ኦፊሰር

1

ፕሳ-5

ማ21/-9.082

3425

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 2 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 0 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

20

ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አግልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት መሪ

1

ፕሳ-8

ማ21/-9.094

5081

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 5 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

21

ሲኒየር የንብረት ምዝገባ ቁጥጥር

1

ፕሳ-6

ማ21/-9.096

3909 

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 3 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

22

የንብረት ምዝገባ ኦፊሰር

1

መፕ-11

ማ21/-9.096

3001

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ አካውንቲንግ፤ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 9 ዓመት የስራ ልምድ

23

የተሸከርካሪ ስምሪትና ደህንነት ኦፊሰር

1

መፕ-9

ማ21/-9.099

2298

በጄኔራል መካኒክ በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /ትምህርት መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3)ና አግባብነት ያለው 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ የሲቭል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ ጥሩስነ-ምግባር ያለው/ያላት   

24

የጥገና አገልግሎት ኦፊሰር

2

መፕ-8

ማ21/-9.100/101

2008

በጄኔራል መካኒክ በኤሌትሪካል  መካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /ትምህርት መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3)ና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ የሲቭል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ ጥሩስነ-ምግባር ያለው/ያላት

25

የምድረ ግቢ አስተዳደር ኦፊሰር

1

መፕ-6

ማ21/-9.100/103

1305

የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት/ ወይም የቴክኒክና ሙያ ትም/ስልጠና ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የደረጃ 3 ት/ት/ያጠናቀቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ወስዶ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት     

26

የፕሮጀክት ስልጠናና የማካተት ኦፊሰር

1

ፕሳ-7

ማ21/9.100/125

4451

ጄንደር ስቴዲ መንት ስቴዲ ሶሾሎጂ፤ ሶሻል ወርክ ማኔጅመንት፤ ስነጽሁፍ ሳይኮሎጂ፤ ሊደር ሽፕ

የህዝብ አስተዳደር ጋዜጠኝነት

ህግ፤ ፖለቲካል ሳይንስ እና ተዛማጅ ማህበራዊ ሳይንስ

የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 4 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው  

27

የፕሮጀክት ስልጠናና የማካተት ኦፊሰር

1

ፕሳ-6

ማ21/-9.100/126

3909

ጄንደር ስቴዲ መንት ስቴዲ ሶሾሎጂ፤ ሶሻል ወርክ ማኔጅመንት፤ ስነጽሁፍ ሳይኮሎጂ፤ ሊደር ሽፕ

የህዝብ አስተዳደር ጋዜጠኝነት

ህግ፤ ፖለቲካል ሳይንስ እና ተዛማጅ ማህበራዊ ሳይንስ

የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 3 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

28

ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬተሪ

1

ጽሂ-11

ማ21/-9.002

2628

በሴክሬተሪያል ሳይንስና በቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ሙያ/የትምህርት መስክ/የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው የ8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የቴክኒክና ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት/ ወይም 12 ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና አግባብነት ያለው የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

እና የመሰታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ ጥሩ ስነምግባር ያለው/ያላት/   

29

ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬተሪ

2

ጽሂ-10

ማ21/-9.005

ማ/21-9.015

2298

በሴክሬተሪያል ሳይንስና በቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ሙያ/የትምህርት መስክ/የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው የ8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የቴክኒክና ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት/ ወይም 12 ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና አግባብነት ያለው የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

እና የመሰታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ ጥሩ ስነምግባር ያለው/ያላት/

30

የምግብ ዝግጅት አሰልጣኝ

1

ኬርየር

5615

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሆቴል ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ችና የደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችልና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

31

የምግብ ዝግጅት አሰልጣኝ

1

ኬርየር

3186

ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ትና የስልጠና ኮሌጅ በኪችን ኦፕሬሽን፤ በሆቴል ኦፕሬሽን በሆቴል ማኔጅመንት በደረጃ 4 እና በላይ የተመረቀ/ች እና የደረጃ 4 ወይም 5 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡  

32

የጋርመንት አሰልጣኝ

9

ኬርየር

3186

ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ትና የስልጠና ኮሌጅ በኪችን ኦፕሬሽን፤ በሆቴል ኦፕሬሽን በሆቴል ማኔጅመንት በደረጃ 4 እና በላይ የተመረቀ/ች እና የደረጃ 4 ወይም 5 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡

33

የጋርመንት ወርኮሾ ባለሙያ

3

ኬርየር

3186

በቴክስታይልና በጋርመንት በደረጃ 4 እና በላይ የተመረቀ/ች እና የደረጃ 4 ወይም 5 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት 

34

የሬጅስትራር አስተባባሪ

1

ፕሳ-7

ማ/21-9.044

4451

MIS Information science. IT. Information science. IT. Secretarial science. And office management information science. IT

የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 4 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

35

የሬጅስትራር ባለሙያ

4

መፕ-10

ማ/21-9.045-048

2628

MIS Information science. IT. Information science. IT. Secretarial science. And office management information science. IT

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 10 ዓመተ የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 8 ዓመት የስራ ልምድ

በደረጃ 2 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

በደረጃ 3 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

36

የቤተመጽሃፍት አስተባባሪ

1

ፕሳ-6

ማ/21-9.46-049

3909

በላይብረሪ ሳይንስ ወይም MIS IT የተመረቀና የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

የዶክትሬት ዲግሪና 3 የስራ ልምድ ያለው/ት

በህግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ

በህግ በምህንድስና የዶክትሬት ዲግሪና 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው

37

የቤተመጽሃፍት ባለሙያ

3

መፕ-10

ማ/21-9.46-050-052

2628

በላብረሪ ሳይንስ ወይም MIS-IT የተመረቀና

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 10 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 10 ዓመት የስራ ልምድ

በደረጃ 2 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

በደረጃ 3 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

38

የቤተመጽሃፍት አቴንዳንት

2

ጽሂ-8

ማ/21-9.046 – 050-054/5

1743

በላብረሪ ሳይንስ ወይም MIS-IT የተመረቀና

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ኮሌጅና 2 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ 2  ዓመት  የስራ ልምድ ያለው/ት

በደረጃ 2 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

በደረጃ 3 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

39

የቤተመጽሃፍት ሁለገብ ባለሙያ

1

ጽሂ-7

ማ/21-9.056

1511

በላብረሪ ሳይንስ ወይም MIS-IT የተመረቀና

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ኮሌጅና 2 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ 0 ዓመት  የስራ ልምድ ያለው/ት

በደረጃ 2 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

በደረጃ 3 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ትና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

40

የእንጨት ስራ አሰልጣኝ

1

ኬርየር

5615

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በውድ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ዲግሪ የተመረቀና የደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችልና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

41

የሳኒቴሪ አሰልጣኝ

2

ኬርየር

3186

በሳኒቴሪ ኢንስታሌሽን፣ ኦንሳይት ቢዩልዲንግ ኮንስትራክሽን፤ በደረጃ 4 የተመረቀና የደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል 

42

የብረታብረት አሰልጣኝ

1

ኬርየር

5615

Please Click here
to move back to job lists