Job Type:University / College

 

Fields of Education: በግዥ እና ንብረት አስተዳደር

 

Organization: የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ)

 

Salary : 3007/3001

 

Posted:2016-10-01

 

Application Dead line:2016-10-12

 




የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሠራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

የአካዳሚክ ምርምር ረዳት

-

3007

02

የኮሌጅ ዲፕሎማ እና በሙያው በላብ ቴክኒሽያንነት 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ፡፡

2

የማዕከል ዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ

ጽሂ-12

3001

01

የኮሌጅ ዲፕሎማ በግዥ እና ንብረት አስተዳደር በሙያው 8 ዓመት የስራ ልምድ

በአሁኑ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና አጠናቆ ዲፕሎማ የተቀበለ 8 ዓመት የስራ ልምድ



ማሳሰቢያ፡-

  • የመመዝገቢያ ቀናት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት
  • 10+1, 10+2, 10+3, 10+4, 10+5 ደረጃ ለሚቀርብ የትምህርት ማስረጃዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • 10+1 ደረጃ 1 እና 10+2 ደረጃ II የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
  • አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና መታወቂያ ካርዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ቂሊንጦ ወረዳ ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል ገባ ብሎ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው የሰው ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 104 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ)

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists