Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኖቲካል ሳይንስ /በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት/በኢኮኖሞክስ፣ በማኔጅመ

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 1,876.00 - 10,289.00

 

Posted:2016-10-23

 

Application Dead line:2016-11-04

 

 




የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

የሥራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት  ደረጃ

የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ

1

ሺፕ ፕላኒንግና ሩቲንግ ዋና ክፍል ሥራ አስኪያጅ

13

1

10,289.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በኖቲካል ሳይንስ ደረጃ አንድ/ሁለት/ ሥስት ፈቃድ ያለው ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

4/6/8 ዓመት የሰራ/ች

ዋና መ/ቤት

2

የፋይናንስ አስተዳደር ኃላፊ

8

1

5,964.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

4 ዓመት የሰራ/ች

ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት

3

የጥናትና ምርምር ሲኒየር ኤክስፐርት

8

1

5,964.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሞክስ፣ በማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የሰለጠነ/ች

4 ዓመት የሰራ/ች

ዋና መ/ቤት

4

ሲኒየር ሌጋል አሲስታንት

8

1

5,964.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ የሰለጠነ/ች

3 ዓመት የሰራ/ች

ዋና መ/ቤት

5

ሲኒየር ኦፊስ አሲስታንት

7

1

5,204.00

የመጀመሪያ ዲግሪ / የሞያ ደረጃ IV/ የኮሌጅ ዲፕሎማ  (የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል) በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

3/6 ዓመት በኦፊ አሲስታንትነት የሰራ/ች

ዋና መ/ቤት

6

የሰው ሀብት ሥልጠና ኦፊሰር

6

1

4,484.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

2 ዓመት የሰራ/ች

ዋና መ/ቤት

7

የወደብ ሴፍቲና ሴኩሪቲ ኃላፊ

6

1

4,484.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በስፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

2 ዓመት የሰራ/ች

መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት

8

የግዢ ኦፊሰር

6

1

4,484.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኪውርመንትና ሰፐላይስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

2 ዓመት የሰራ/ች

ዋና መ/ቤት

9

ኦፊስ አሲስታንት II

5

1

3,804.00

የሞያ ደረጃ IV/የኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል

4 ዓመት የሰራ/ች

ዋና መ/ቤት

10

ጁኒየር ሌጋል ኦፊሰር

5

1

3,804.00

የመጀመሪያ ዲግሪ ሕግ የሰለጠነ/ች

0 ዓመት

ዋና መ/ቤት

11

ጁኒየር ኢንሹራንስ ኦፊሰር

4

1

3,169.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

0 ዓመት

ዋና መ/ቤት

12

የካሜራ ኦፕሬተር ረዳት

3

1

1,876.00

የሞያ ደረጃ IV/የኮሌጅ ዲፕሎማ በስዕል፣ በፎቶግራፊና በቪዲዮግራፊክስ ልዩ ሥልጠና ያለውወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች የሞያ ደረጃ በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ሀኖ የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል

0 ዓመት

ዋና መ/ቤት

13

ፖስተኛ/ሞተረኛ

3

2

1,876.00

10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ሞተር ብስክሌት በማሽከርከር 1ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

4 ዓመት የሰራ/ች

ዋና መ/ቤት

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፡፡ ሌሎች ጥቅማጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
  2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  3. የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሪ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ 4ኛ ወይም ድርጅቱ ቅ/ጽ/ቤቶች በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታወቃለን፡፡
  5. ስልክ ቁጥር፡- 011 551 82 80
  6. የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists