Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግና ተዛማጅ የትምህ?

 

Organization: በኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል

 

Salary : 3496

 

Posted:2016-10-22

 

Application Dead line:2016-11-04

 





በኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች ለተዘረዘረው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደብ

የስራ ቦታ

ብዛት

ደመወዝ

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

ልዩ ተፈላጊ ክህሎት

1

ሴክሬታሪ ካሽር

አዲስ አበባ

1

3496

በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማና ከዛ በላይ ያለው/ላት ሆኖ 3 ዓመትና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች

በካሽር የስራ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል

 

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተመለከቱትን ተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች የምታሟሉ ዳዳራች የማይመለስ /CV/ የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ በተጨማሪ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ በሚገኝበት በሚከተለው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ /ማመልከት/ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ኩባንያችን ለተጠቀሰው የስራ መደብ የትራንስፖርት ብር 1,000.00 ይከፍላል፡፡

ወሎ ሰፈር፡- ኢትዮ-ቻይና ጎዳና አምባሰል ንግድ ስራዎች ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402

ስልክ ቁጥር ፡- +251 11 82 75  813 / ፋክስ ቁጥር ፡- +251 114-70 21 98

ኤም ቪ አር  ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists