Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽ??

 

Organization: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት የፕሮጀክት 16 ቅር?

 

Salary : 5,353

 

Posted:2016-10-26

 

Application Dead line:2016-11-02

 

 

 

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት የፕሮጀክት 16 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቅጥር መመደብ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተመለከተውን የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ በሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፕሮጀክት 16/ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር  3 እየመጣችሁ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ ሂደት መጠሪያ

የሥራ መደብ

ተፈላጊ የሥራ ልምድና የትምህርት ዝግጅት

ደረጃ

የቅጥር ሁኔታ

ደመወዝ

ብዛት

1

የክፍያና ሂሳብ ደጋፊ የሥራ ሂደት

ሲኒዬር ፋይናንስ ኦፊስር

በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ሙያ (የትምህርት መስክ) የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ማስተርስና አግባብነት ያለው 2 ዓመት የሥራ ልምድ መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው /ያላት/ና የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ፣ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ፣ ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው/ያላት

12

በቋሚነት

5,353

2

 


ማሳሰቢያ፡-

የምዝገባ ቦታ በቅ/ጽ/ቤት አቃቂ ከጥሩነሽ ቤጅንግ ሆስፒታል 8 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ ሲሆን  መሥሪያ ቤቱ ቦታው ድረስ የሚያደርስ ሰርቪስ አለው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0118-28-29-22 ወይም 09-18-18-78-42  ይደውሉ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists