Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሣኒተሪ ምህንድስና / በድራፍቲንግ / በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማ

 

Organization: የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት

 

Salary : 1722 - 4137

 

Posted:2016-10-24

 

Application Dead line:2016-11-04

 

 

 



የቂርቆስ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ በደረጃ እድገት አወዳድሮ የሥራ መደቡን በሰው ኃይል ማሟላት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የስራ ደረጃ

የቅጥር ሁኔታ

ብዛት

የሰለጠኑት የሙያ ዓይነት

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የስራ ቦታ

ደመወዝ

1

 

የሣኒተሪ ኢንጂነር ሳኒተሪ ባለሙያ

11

ቋሚ

1

በሣኒተሪ ምህንድስና

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ / የኮሌጅ ዲፕሎማ / የቴክኒክና ሙያ

0/4/6 ዓመት

ቦሌ አራብሳ

4137

2

አውቶ ካድ ባለሙያ

11

ቋሚ

1

በድራፍቲንግ

የመጀመሪያ ዲግሪ / የኮሌጅ ዲፕሎማ / የቴክኒክና ሙያ

0/4/6 ዓመት

ቦሌ አራብሳ

4137

3

የሂሣብ ሰነድ ያዥ 

9

ቋሚ

2

በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/ ያለው/ያላት

ዲግሪ / የኮሌጅ ዲፕሎማ / ቴክኒክና ሙያ

0/4/6 ዓመት

ቦሌ አራብሳ

2343

4

ግዥ ኦፊሰር

10

ቋሚ

1

በሰፕላይ ወይም ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

የመጀመሪያ ዲግሪ/ የኮሌጅ ዲፕሎማ / የቴክኒክና ሙያ

0/4/6 ዓመት

ቦሌ አራብሳ

2977

5

የንበረት ምዝገባና ቁጥጥር ኦፊሰር

10

በየ 6 ወር የሚታደስ ኮንትራት

1

በሰፕላይ ወይም ፐርቼዚንግና ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/ መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

ዲግሪ / የኮሌጅ ዲፕሎማ / ቴክኒክና ሙያ

0/4/6 ዓመት

ቦሌ አራብሳ

2977

6

የንበረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር

9

በየ 6 ወር የሚታደስ ኮንትራት

4

በሰፕላይ ወይም ፐርቼዚንግና ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /የትምህርት መስክ/ መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

የኮሌጅ ዲፕሎማ / የቴክኒክና ሙያ 

2 ዓመት/ 6 ዓመት

ቦሌ አራብሳ

2343

7

የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር

8

ቋሚ

4

በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት

የኮሌጅ ዲፕሎማ/ቴክኒክና ሙያ /10+2/ ሌቭል I / ሌቭል II / ሌቭል III / ሌቭል  IV  /  ሌቭል  IV

0/2/8/6/4/2/0/ ዓመት

ቦሌ አራብሳ

1722

 

 

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረካችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

የስራ ቦታ፡- ቦሌ አራብሳ ቂርቆስ ቤ/ግ/ፕ/ጽ/ቤት
የመመዝገቢያ አድራሻ፡- 6 ኪሎ ትምህርት ቢሮ ጊቢ 7ኛ ፎቅ የአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሰው ሃበት አስተዳደር ቢሮ 

ስልክ ቁጥር 011 826  50  77 / 011 826 50 78 / 011 896 55 36
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists