Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ / በእንስሳት ሳይንስ/በእንስሳት ሕክምና / በእርሻ ኢኮኖሚ??

 

Organization: በእንስሳትና ዓሣ ሀብት ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰው ስራሽ አንስሳት ማራቢ ዘዴ

 

Salary : 1743 - 5081

 

Posted:2016-10-24

 

Application Dead line:2016-11-04

 

 

 

 

በእንስሳትና ዓሣ ሀብት ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰው ሠራሽ እንስሳት ማራቢያ ዘዴ ማዕከል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ

1

ከፍተኛ አካውንታንት  V

13.9/ሰሰ-52

ፕሳ-8

5081

በአካውንቲንግ የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

ቃሊቲ

2

የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሥልጠና ከፍተኛ ባለሙያ

13.9/ሰሰ-16

ፕሳ-8

5081

በእንስሳት ሳይንስ/በእንስሳት ሕክምና በተመሳሳያ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ወይም የማስትሬት ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ቃሊቲ

3

ከፍተኛ የመኖ ልማትና ቅንብር ባለሙያ

13.9/ሰሰ-460

ፕሳ-8

5081

በእንስሳት አመጋገብ/ኒውትሪሽኒት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የማስትሬት ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ

ቃሊቲ

4

የዕቅድ ዝግጅትና ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ

13.9/ሰሰ-485

ፕሳ-8

5081

በእርሻ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ / በማኔጅመንት/ በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪና 9 ዓመትና የሥራ ልምድ

ቃሊቲ

5

የሰው ሀብት ልማት አደረጃጀት ከፍተኛ ባለሙያ

13.9/ሰሰ-8

ፕሳ-7

4461

በሥራ አመራር/ በተመሳሳይ ሙያ የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ቃሊቲ

6

ጀማሪ የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ

13.9/ሰሰ-486

ፕሳ-1

2008

በእርሻ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ / በማኔጅመንት/ በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመትና የሥራ ልምድ

ቃሊቲ

7

የኮምፒውተር ጥገና ቴክኒሺያን

13.9/ሰሰ-482

መፕ-6

1511

በኢንፎርሜሽን ኮሙንኬስን/በኮምፒውተር ሣይንስ/በተመሳሳይ ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

ቃሊቲ

8

ጀማሪ የኮምፒውተር ጥገና ባለሙያ

13.9/ሰሰ-483

መፕ-1

2008

በኢንፎርሜሽን ኮሙንኬሽን/ በኮምፒውተር ሳይንስ/ በተመሳሳይ ሙያ የመጀሚያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ቃሊቲ

9

ኤሌክሪሺያን

13./ ሰሰ-391

መፕ-1

1743

በኤሌክትሪክሲቲ የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ

ሆስታ

10

የመኖ ፕላንት ጥገና ባለሙያ

13.9 ሰሰ-3008

መፕ-11

3001

በጀኔራል መካኒክ /በተመሳሳ ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ሆስታ

11

ረዳት አግሮ መካኒክ

13.9/ሰሰ-128

መፕ-8

2008

በአግሮ መካኒክ/በተመሳሳይ የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ሆስታ

12

ሁለገብ የጥገና ሙያ

13.9/ሰሰ-392

እጥ-8

1743

የ8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ሆስታ

13

ሁለገብ የብረት ሠራተኞች አስተባባሪ

13.9/ሰሰ-389

መፕ-10

2628

በእንስሳት ሳይንስ/በተመሳሳይ ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ሆስታ

14

ከፍተኛ ጀኔራል መካኒክ

13.9/ሰሰ-126

መፕ-12

3445

በአግሮ መካኒክ / በተመሳሳይ ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 9 ዓመት የስራ ልምድ

ቃሊቲ

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. የሥራ መደቡ ከሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ በላይ ላቸው ሊወዳደሩ ይችላሉ፡፡
  2. በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተመረቁ የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የምዝገባው ጊዜ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
  4. የመመዝገቢያ ቦታ፡- በማእከሉ /በቃሊቲና በሆለታ የመስሪያ ቤቱ ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ነው፡፡
  5. የፈተና ቀን ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  6. የማዕከሉ አድራሻ፡- ቃሊቲ የትራንስፖርት መናኽሪያ ክፍ ብሎ በሚገኘው የሸዋ ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት 500 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡
  7. ስልክ ቁጥር፡- 0114  39  32  34  ፋክስ  0114  39  07  15 
  8. በእንስሳትና ዓሣ ሀብት ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰው ስራሽ አንስሳት ማራቢ ዘዴ ማዕከል 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists