Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: BSC/MSC በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወይም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ/የሠራች

 

Organization: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-10-29

 

Application Dead line:2016-11-04

 

 





የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

ሙያ

የሥራ ልምድ

ተጨማሪ መስፈርት

የሥራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

ሲቪል ኢንጂነር

በስምምነት

1

BSC/MSC

ሲቪል

4/2

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወይም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ/የሠራች በፕሮጅክት ማኔጅመንት ዲዛይንና ኦፊስ ኢንጂነሪንግ ልዩ ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ በእንግሊዝኛ ቋንቋ በላቀ ደረጃ መናገርና መፃፍ የሚችል /የምትችል፡፡

አዲስ አበባ

ለ1 ዓመት በኮንትራት

 


ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
  • የምዝገባ ቦታ፡- ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኬንያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ቢሻንጋሪ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 2ተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፡፡
  • የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists