Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በግዥና ንብረት አስተዳር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣

 

Organization: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀን?

 

Salary : 2154.00

 

Posted:2016-10-29

 

Application Dead line:2016-11-11

 

 

 

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል::


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

መደብ ማስታወቂያ

የሥራ ደረጃ

የትምህርት ዝግጅትና ተፈላጊ ችሎታ

ደመወዝ

1

ጀማሪ ግዥ ኦፊሰር II

5

ማ/05-1.025

ማ/05-1.026

ማ/05-1.027

ማ/05-1.028

ማ/05-1.029

VIII

በግዥና ንብረት አስተዳር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በፐርቼዚንግ በአካውንቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይኝስ ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት በግዥ ስራና እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ያላት (ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት)

2154.00

2

ጀማሪ ግዥ ኦፊሰር II

5

ማ/05-1.039

ማ/05-1.040

ማ/05-1.041

ማ/05-1.042

ማ/05-1.043

VIII

በግዥና ንብረት አስተዳር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በፐርቼዚንግ በአካውንቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይኝስ ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት በግዥ ስራና እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ያላት (ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት)

2154.00

3

ጀማሪ የውል ሰነድ ዝግጅት ኦፊሰር

2

ማ/05-1.050

ማ/05-1.051

VIII

በሕግ፣ በምህንድስና የትምህርት መስክ ለመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት በሙያው ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በሶሾል ሳይንስ /ቋንቋ/ ለማስተርስ 0 ዓመት የመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና 1 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላትና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት

2154.00

4

ጀማሪ የውል አፈፃፀም ክትትል ኦፊሰር

2

ማ/05-1.060

ማ/05-1.061

VIII

በሕግ፣ በምህንድስና የትምህርት መስክ ለመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት በሙያው ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በሶሾል ሳይንስ /ቋንቋ/ ለማስተርስ 0 ዓመት የመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና 1 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላትና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት

2154.00

5

ጀማሪ ዋጋ ግመታ ኦፊሰር

2

ማ/05-1.072

ማ/05-1.073

VIII

በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በንግድ ራ አመራር ወይም በተመሳሳይ ለመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና 0 ዓመት በግዥ ሥራና ተመሳሳይ ያለው/ላት እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

2154.00

6

ጀማሪ አውቶ መካኒክ ኦፊሰር

2

ማ/05-1.074

ማ/05-1.075

VIII

በመካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ በአውቶ መካኒክነት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከቴ/ሙያ Level III እና  IV 2 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

2154.00

7

ጀማሪ የንብረት አስተዳደር ኦፊሰር

3

ማ/05-1.083

ማ/05-1.084

ማ/05-1.085

VIII

በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በንግድ ራ አመራር ወይም በተመሳሳይ ለመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና 0 ዓመት በግዥ ሥራና ተመሳሳይ ያለው/ላት እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት

2154.00

8

ጀማሪ  የገበያ ጥናት ኦፊሰር

4

ማ/05-1.094

ማ/05-1.095

ማ/05-1.096

ማ/05-1.097

VIII

በማርኬቲንግ፣ በንግድ ስራ አመራር ፣ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በስራ አመራር፣ስታትስቲክስ በሂሳብ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአግሮ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪና እና 0 ዓመት እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት/ና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት

2154.00

9

ጀማሪ መረጃና ዶክመንቴሽን ባለሙያ

1

ማ/05-1.101

VIII

ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም /MIS/ ፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን ማኔጅመንት በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ኮሚንኬሽን ቴክኖሎጂ /ICT/፣ ስታትስቲክስ ፣ በሂሳብ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ መጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓት እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒውተር  እውቀት ያለው/ያላትና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት

2154.00

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  2. ከግል ድርጅቶች የተሰጡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የመንግሥት ግብር መክፈሉን የሚገልጽ ወይም ግብር ስለመክፈሉ የሚያስረዱ ማስረጃዎች የተያያዙ መሆን አለባቸው፡፡
  3. የምዝገባ ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ሰንጋተራ ዮቤክ የንግድ ማዕከል ትንሹ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው የሠው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 605
  4. ለምዝገባ ሲመጡ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የደረጃ /Level/ ትምህርት የተማሩ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011  557  31  72
  8. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists