Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በእንጨት ቴክኖሎጂ/በእንዲስቱሪያል ዲዛይን /በድራፍቲንግ/ በድራፍቲንግ ?

 

Organization: ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ /3F/

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-10-30

 

Application Dead line:2016-11-08

 

 

 

ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ /3F/ ከታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ ቦታ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ

ብዛት

1

የቴልቪዥን እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግ/ቤት ኃላፊ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በሰቶር አድሚንስትሬሽን / በኤሌክተሮኒክስ / በ10+2 ሙያ በሰርተፊኬት የተመረቀ/ች ሆኖ/ና በሙያው 1 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ስልጠና የወሰደ/ች ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በሰቶር አድሚንስትሬሽን በ10+1 ሙያ ሰርቴፊኬት የተመረቀ/ች ሆኖ/ና በሙያው 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ስልጠና የወሰደ/ች

1

2

ዲዛይነርና ሽያጭ ሠራተኛ I

ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በእንጨት ቴክኖሎጂ/በእንዲስቱሪያል ዲዛይን /በድራፍቲንግ/ በድራፍቲንግ እና በሰርቨይንግ ቴክኖሎጂ/ ማነፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ / ሙያ በቀድሞው 10+3 በአዲሱ IV በዲፕሎማ የተመረቀ 1 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም 10+2 ሆኖ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት የአውቶ ካድ ስልጠና የወሰደ እና በፋብሪካ ልምድ ያለው/ያላት

2

 

ደመወዝ፡- በስምምነት
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
መዘኛዎቹን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ  ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሳሪስ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተ/ጠቅላላ/አገ/ዋና ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግል ማህበር
ፖ.ሳ.ቁጥር 1498 ስልክ ቁጥር  0114-42-00-22
አዲስ አበባ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists