Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በጄኔራል መካኒክስ ወይም በብረታ ብረት የሥልጠና / በፐርሶኔል አድሚኒስቴ

 

Organization: በአዲስ ከተማ የህዳሴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም

 

Salary : 1743 - 3186

 

Posted:2016-11-03

 

Application Dead line:2016-11-11

 

 

 



በአዲስ ከተማ የህዳሴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም በሚከተሉት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የሥራ መደብ መላያ ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

ብዛት

ፆታ

ተፈላጊ የት/ት ዝግጅት

አግባብ ያለው ሥራ ልምድ

ተጨማሪ ክህሎት

1

የሬጅስትራር ባለሙያ

ከ25/21-5-2.055

መፕ-7

1743

ቋሚ

01

አይለይም

በመዘገብ አያያዝ (IT) የሰለጠነ

-ህግ ት/ት የምስክር ወረቀት

-ከቴ/ሙ/ት/ቤት ዲፕሎማ

-ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3

-በደረጃ (Level) 2፡3 ወይም 4

6 ዓመት

4 ኣመት

 

2 ዓመት

4.2.0. ዓመት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

2

የሰው ኃይል አስተዳደር ኦፊሰር

ከ25/21-5-2.036

መፐረ-11

3001

ቋሚ

01

አይለይም

በፐርሶኔል አድሚኒስቴርሽን በሰው ሀብት ሥራ አመራር በማኔጅመንት ወይም በሕዝብ አስተዳደር

-የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3

-የኮሌጅ ዲፕሎማ

9 ዓመት

7 ዓመት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

3

የብረታ ብረት ሥራ ወርክ ሾፕ ባለሙያ

ከ25/21-5-2.053

ኬሪየር

3186

ቋሚ

01

አይለይም

በጄኔራል መካኒክስ ወይም በብረታ ብረት የሥልጠና መስክ ደረጃ 4 ወይም 5 የተመረቀ/ች

-በሰለጠኑበት ሙያ በየደረጃው የተወሰደ የCOC ምዘና ውጤት መቅረብ አለበት

0 ዓመት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

4

የብረታ ብረት ሥራ ወርክ ሾፕ ባለሙያ

የለውም

ኬሪየር

3186

ቋሚ

02

አይለይም

በጄኔራል መካኒክስ ወይም በብረታ ብረት የሥልጠና መስክ ደረጃ 4 ወይም 5 የተመረቀ/ች

-በሰለጠኑበት ሙያ በየደረጃው የተወሰደ የCOC ምዘና ውጤት መቅረብ አለበት

0 ዓመት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ቀናት ውስጥ የት/ት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የተቋሙ የሰ/ኃ/አስ/ደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በሥራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዘገብ ትችላላችሁ፡፡ በደረጃ (Level) የሚቀርብ የት/ት ዝግጅት የአገር አቀፍ ሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
  • አድራሻ፡- አውቶቢስ ተራ ደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ ስልክ ቁጥር 011 277 49 82
  • በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቴ/ሙ/ስ/ጽ/ቤት የህዳሴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists