Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በማንኛውም ትምህርት ዓይነት የኮሌጅ ዲፕሎማ / ዲግሪ ያለው/ያላት ሊወዳደ??

 

Organization: የንግድ ሚኒስቴር

 

Salary : 1511

 

Posted:2016-11-03

 

Application Dead line:2016-11-09

 

 

 

 



የንግድ ሚኒስቴር የንብረት ቆጠራ ሠራተኛ የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የሥራ መደብ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ

1

የንብረት ቆጠራ ሠራተኛ

ጽሂ-7

1511

3

በማንኛውም ትምህርት ዓይነት የኮሌጅ ዲፕሎማና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ዲግሪ ያለው/ያላት ሊወዳደር ይችላል/ትችላለች

 

ማሳሰቢያ፡-

  • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
  • የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
  • የቅጥር ጊዜ፡- 6 ወር
  • ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃና ማንነትዎች የሚገልጽ መታወቂያ ዋናው እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ መያዝዎን አይዘንጉ፡፡
  • የመመዝገቢያ አድራሻ ካሳንችስ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መ/ቤት አጠገብ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • የምዘገባ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት፡፡
  • የንግድ ሚኒስቴር

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists