Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሴክሬታያል እና ኦፊስ ማኔጅመንት / 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ / በሰው ሀብት አ

 

Organization: መድህን የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግል ማህበር (መድህን ዲኮር)

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-11-02

 

Application Dead line:2016-11-13

 

 

 




መድህን የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግል ማህበር (መድህን ዲኮር) ከዚህ በታች 
በተመለከቱት የሥራ መደቦች ብቃት ያላቸውን ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት

ለመቅጠር ይፈልጋል::


ተ.ቁ

የሥራ መደቡ

መጠሪያ

የትምህርት

ደረጃ

የሥራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

ብዛት

1

ኤክስኪዩቲቪ

ሴክሬታሪ

በሴክሬታያል

እና ኦፊስ

ማኔጅመንት

በዲፕሎማ

የተመረቀች

በተመሳሳይ ሙያ

6 ዓመትና ከዚያ

በላይ የሠራች

ጥሩ የእንግሊዝኛ

ቋንቋ እና

የፋይሊንግ

አያይዝ ችሎታ

ያላት

4

2

ሹፌር

8ኛ ክፍል

ያጠናቀቀ

በህዝብ አንድ

መንጃ ፈቃድ

በሚኒባስ

ተሸከርካሪ ላይ

3 ዓመት የሥራ

ልምድ ያለው

ቢቻል የተሸከርካሪ

ጥገና ስልጠና

ወይም የሥራ

ልምድ ያለው

4

3

ጠቅላላ

አገልግሎት

ኦፊሰር

በሰው ሀብት

አስተዳደር

ትምህርት

ዘርፍ ከኮሌጅ

በዲፕሎማ

የተመረቀ/ች

3 ዓመት

የሥራ ልምድ

ያለው/12ኛ

ክፍል ያጠናቀቀና

በሙያው 5

ዓመት የሠራ

በተሸከርካሪ

እና በንብረት

አስተዳደር

እንዲሁም ልዩ

ልዩ ጉዳዮችን

በማስፈጸም ልምድ

ያለው

1

 

ከላይ ለተገለጹት ሥራዎች

 የሥራ ቦታ ------------------------------- አዲስ አበባ

 ደመወዝ ---------------------------------- በስምምነት

 የቅጥር ሁኔታ---------------------------- በቋሚነት መሆኑን እየገለጽን

ከላይ የተገለጸውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 12 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና ሥራ ልምድ መረጃዎቻችሁን ኮፒዎች በመያዝ ከደንበል ጀርባ ቀበሌ 20/21 መዝናኛ ክበብ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅታችን ዋና ቢሮ የሰው ኃይል ጠ/አገ/መምሪያ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

ለተጨማሪ መረጃ በ0118-96-25-37 ወይም 0118-96-00-63 መደወል ይቻላል::

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists