Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሲቪል ምህንድስ / በቢሮ አስተዳዳር (office administration)/ በማኔጅመንት / እና

 

Organization: በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር

 

Salary : 2946.00 / Attractive / ማራኪ/ / በስምምነት /

 

Posted:2016-11-02

 

Application Dead line:2016-11-15

 

 




በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕርያዝ

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ

መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርትና የስራ

ልምድ

ብዛት

የስራ ቦታ

ደመወዝ

የቅጥር

ሁኔታ

1

ማቴራያል መሃንዲስ

B.Sc ዲግሪ በሲቪል

ምህንድስና ወይም

ተመሳሳይ እና 4 ዓመት

አግባብ ያለው የስራ

ልምድ ወይም ማስተርስ

በሲቪል ምህንድስና ወይም

ተመሳሳይ እና 2 ዓመት

የስራ ልምድ ያለው/ላት

01

አዋሽ

ሜሌኮንትራት

II& IV

በስምምነት

ቋሚ

2

ሪከርድናማህደርሠራተኛ

ዲፕሎማ (10+3) በቢሮ

አስተዳዳር (office

administration)/

በማኔጅመንት ወይም

በተመሳሳይ የትምህርት

ዘርፍ እና 2-3 ዓመት

አግባብነት ያለው የስራ

ልምድ ወይም 10+2

በቢሮ አስተዳዳር (office

administration) /

በማኔጅመንት ወይም

በተመሳሳይ የትምህርት

ዘርፍ እና 4 ዓመት

አግባብነት ያለው የስራ

ልምድ ያለው/ላት

01

ዋና መ/ቤት

1744.00

ቋሚ

3

ላብራቶሪ ቴክኒሻን/

የህክምና

ኮሌጅ (10+3) በላብራቶሪ

ቴክኒሻን የትምህርት

ዘርፍ እና 0 ዓመት የስራ

ልምድ ያለው/ላት ፣ ወይም

10+2 በላብራቶሪ ቴክኒሻን

የትምህርት ዘርፍ እና 2

ዓመት አግባብ ያለው

የስራ ልምድ ያለው/ላት

(10+1) በላብራቶሪ ቴክኒሻን

የትምህርት ዘርፍ እና 3

ዓመት አግባብ ያለው የስራ

ልምድ ያለው/ላት ::

02

ዋና

መ/ቤት እና

ፕሮጀክት

በስምምነት

ቋሚ

4

Cold in placer

recycle

/አስፋልት ሚሊንግ

ማሽን ኦፕሬተር

ልዩ መንጃ ፍቃድ እና

በዚህ ማሽን ላይ የሰራ/ች

01

ፕሮጀክት

Attractive

/ ማራኪ/

ቋሚ

5

ክሬሽር ፎርማን

10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

ልዩ መንጃ ፍቃድ እና 4-5

ዓመት የስራ ልምድ

9ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

ልዩ መንጃ ፍቃድ እና 5-6

ዓመት አግባብ የስራ ልምድ

ያለው/ላት

8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

ልዩ መንጃ ፍቃድ እና 6-7

ዓመት አግባብ የስራ ልምድ

ያለው/ላት::

01

ፕሮጀክት

2946.00

ኮንትራት

 

ማሳሰቢያ ፡- ከግል መስሪያ ቤቶች /ከማህበራት የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር (Income tax) የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ መሆን አለበት::

አድራሻ፡- ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊትለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምህርትና ከምረቃ በኋላ ያለውን የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-42-22-60/70

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists