Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢኮኖሚክስ/ በስታትስቲክስ / በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም / በኮም?

 

Organization: መንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር

 

Salary : 4600 / 4005 /

 

Posted:2016-11-02

 

Application Dead line:2016-11-11

 

 

 

 

መንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደረው አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር ( የመንግስት ልማት ድርጅት የሆነው) ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችንአወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የሥራ መደብ

የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

ብዛት

ጾታ

የሥራ ቦታ

1

ሲኒየር ኘላኒንግ ኤክስፐርት

የመጀመሪያ ዲግሪ/በኢኮኖሚክስ/ በስታትስቲክስ ያለው/ያላት

በሙያው 4ዓመት

የሠራ

 

4600

በቋሚነት

01

አይለይም

አዲስ አበባ

2

ሲስተም አድሚኒስትሬተር

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም /

በኮምፒው ተርሳይንስ / በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ያለው/

ያላት ሆኖ የሲስኮ ሰርተፊኬት በማይክሮ ሶፍት ዳታ ቤዝ

ኢንጅነሪንግ ያለው/ያላት

 

በሙያው 2 ዓመት የሠራ

4005

በቋሚነት

01

አይለይም

ዝዋይ

 

 

ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም ፡- 100 % ሕክምና፣ የ24 ሰዓት ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፣

የመመዝገቢያ ጊዜ ፡-ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አሥር ቀናት፣

አድራሻ፡-ኃይሌ ገ/ሥላሴ ጐዳና የኢንዱስትሪ ኘሮጀክት አገልግሎት ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 13 ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ

ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-663-69-28 አዲስ አበባ (046)441-91-64 ዝዋይፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ 247 ዝዋይ::

የፋክስ ቁጥር 046 441 91 63 ዝዋይ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists