Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study

 

 

Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሣይንስ/በኢኮኖሚክስ/በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽ

 

Organization: የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር

 

Salary : 2008 - 7204

 

Posted:2016-11-04

 

Application Dead line:2016-11-11

 

 

 የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

መ.ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

1

ከፍተኛ የፕሮቶኮልና አለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ I

6.1/አአ-6

ፕሣ-7

4461

1

ቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሣይንስ/በኢኮኖሚክስ/በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን/በቋንቋና ስነጽሑፍ፤

8/6 ዓመት፣ ፈረንሣይኛ ችሎታ ቅድሚያ አለው

2

ጀማሪ የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ባለሙያ

6.1/አአ-49

ፕሣ-1

2008

1

ቢ.ኤ ዲግሪ በሳይኮሎጂ/በሶሾሎጂ/ በፖሊቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት / በሕግ/ በሕዝብ አስተዳደር

0 ዓመት

3

ጀማሪ የስብዕና ልማት ሥልጠናና ግንዛቤ ባለሙያ

6.1/አአ-73

ፕሣ-1

2008

1

ቢ.ኤ ዲግሪ በሳይኮሎጂ/በሶሾሎጂ/ በፖሊቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት / በሕግ/ በሕዝብ አስተዳደር

0 ዓመት

4

ጀማሪ የስፖርት ኢንቨስትመንት ማበረታቻ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ ባለሙያ

6.1/አአ-95

ፕሣ-1

2008

1

ቢ.ኤ ዲግሪ በስፖርት ማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ

0 ዓመት

5

ከፍተኛ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ

6.1/አአ-272

III

4343

1

ቢ.ኤ ዲግሪ በጆርናሊዝም እና ኮሙኒኬሽን፣ በአንግሊዝኛ እና አማርኛ

4 ዓመት፣ ከዚህ ውስጥ በአመራርነት/በኃላፊነት አንድ ዓመትና ከዚያ በላይ ያገለገለ ወይም በኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በኤክስፐርትነት የተመደበና የሕዝብ ግንኙነት ሥልጠና የወሰደ

6

የሶሾል ሚዲያ ከፍተኛ ባለሙያ

6.1/አአ-273

III

4343

1

ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በጆርናሊዝምና ኮሙኒኬሽን፣ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ 

የእንግሊዘኛ እና የአማርኛ የጽሑፍ ዝግጅትና ትርጉም ሥራ ልምድ፣ በሙያ 9 ዓመት 

7

መካከለኛ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ

6.1/አአ-274

II

3817

1

ቢ.ኤ ዲግሪ በጆርናሊዝምና ኮሙኒኬሽን፣ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ 

3 ዓመት፣ በመካከለኛ አመራርነት የሠራና የሕዝብ ግንኙነት ሥልጠና የወሰደ

8

ጀማሪ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ

6.1/አአ-275

I

3348

1

ቢ.ኤ ዲግሪ፣ በእንግሊዝኛ በአማርኛ፣ በጆርናሊዝም እና ኮሚኒኬሽን፣

2 ዓመት. የሕዝብ ግንኙነት ሥልጠና የወሰደ

9

ከፍተኛ የጽሑፍ ዝግጅትና ትርጉም ባለሙያ II

6.1/አአ-276

ፕሣ-8

5081

1

የቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ፣በቋንቋ፣ በሥነጽሑፍ

9 /7ዓመት

10

ከፍተኛ የጥገና ባለሙያ

6.1/አአ-391

መፕ-12

3425

1

የኮሌጅ ዲፕሎማ/በኤሌክትሪክ የ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ት/ያጠናቀቀ፣ 10+3

9 ዓመት

በ3 ዓመት የተገኘ ኮሌጅ ዲፕሎማ፣ 4ኛ ዓመት ኮሌጅ ት/ያጠናቀቀ

8 ዓመት

11

ከፍተኛ የጥገና ባለሙያ

6.1/አአ-392

እጥ-9

2008

1

5ኛክፍል

13 ዓመት

6ኛ ክፍል

11 ዓመት

7ኛ ክፍል

9 ዓመት

8ኛ ክፍል

7 ዓመት

12

ረዳት የዕቅድ ዝግጅት ባለሙያ II

6.1/አአ-557

ፕሣ-3

2628

1

ቢኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን

4/2 ዓመት

13

ረዳት የበጀት ዝግጅት ባለሙያ

6.1/አአ-558

ፕሣ-3

2628

1

ቢኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ማኔጅመንት/ኢኮኖሚክስ/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣

4/2 ዓመት

14

የተገልጋዮች ቅሬታ የመረጃ ባለሙያ III

6.1/አአ-299

ፕሣ-6

3909

1

ቢኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ ማኔጅመንት፣ ሕግ፣ ሥነ ዜጋ ሥነ-ምግባር ፖለቲካል ሳይንስ፣

7/5 ዓመት

15

ጀማሪ የፋይናንስ ንብረት ኦዲት ባለሙያ

6.1/አአ-570

ፕሣ-1

2008

2

ቢ.ኤ ዲግሪ አካውንቲንግ

0 ዓመት

16

ጀማሪ የክዋኔ ኦዲት ባለሙያ

6.1/አአ-574

ፕሣ-1

2008

2

ቢ.ኤ ዲግሪ አካውንቲንግ

0 ዓመት በክዋኔ ኦዲት በኦዲት ኮንፈረንስ፣ በፋይናንስና ንብረት፣ በክዋኔና በኦዲት ምክክር አገልግሎት፣ መረጃን ማሰባሰብ እና መጠይቅ ማዘጋጀት ሥራ ይሠራል

17

ሴክሬተሪ

6.1/አአ-

ጽሂ-7

1743   3ኛ እርከን

2

በቀድሞው የ12ኛ ክፍል /ከ1993 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል

6 ዓመት

የ1ኛ ዓመት ኮሌጅ ት/ያጠናቀቀ፣ ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ + 1

4 ዓመት

የ1ኛ ዓመት ኮሌጅ ት/ያጠናቀቀ፣ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ፣

2 ዓመት

የ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ት/ያጠናቀቀ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ የ1996 ዓ.ም መጨረሻ 10+3 ዲፕሎማ

0 ዓመት

18

ሴክሬተሪ

6.1/አአ-

ጽሂ-8

1743

4

በቀድሞው የ12ኛ ክፍል ት/ያጠናቀቀ፣ የ1993 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

8 ዓመት

የ1ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ፣ የ1995 ዓ.ም መጨረሻ በ10+1 ቴክኒክና ሙያ የምስክር ወረቀት

6 ዓመት

የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ያጠናቀቀ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ፣ የ1995 ዓ.ም መጨረሻ በ10+2 ደረጃ II

4 ዓመት

የ3ኛ ዓመት ፣ የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ የ1996 ዓ.ም መጨረሻ 10+3

2 ዓመት

የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ያጠናቀቀና

0 ዓመት

19

የግንዛቤና ንቅናቄ ባለሙያ II

6.1/አአ- 38

ፕሣ-5

3425

1

ቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ በሳይኮሎጂ በሶሽዮሎጂ፣ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ በሕግ፣ በሕዝብ አስተዳደር

6./4 ዓመት የሥራ ልምድ 

20

የግንዛቤና ንቅናቄ ባለሙያ

6%1/rr-39

ፕሣ-4

3001

1

ቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ በሳይኮሎጂ በሶሽዮሎጂ፣ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ በሕግ፣ በሕዝብ አስተዳደር

5/3 ዓመት

21

ጀማሪ የወጣት አደረጃጀትና ድጋፍና ከት/ባለሙያ

6.1/አአ-58

ፕሣ-1

2008

1

ቢ.ኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በፖሊቲካል ሣይንስ፣ በሶሾዮሎጂ ፣ በሳይኮሎጂ፣ በስታትስቲክስ

0 ዓመት

22

ጀማሪ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ባለሙያ

6%1/rr-82

ፕሣ-1

2008

1

ቢኤ ዲግሪ በማህበራዊ ሣይንስ

0 ዓመት

23

ሞተረኛ ፖስተኛ

6.1/አአ-334፣335

እጥ-3

813

1

4ኛ ክፍል 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ

0 ዓመት

24

ጁኒየር የሥራ አካባቢ ደህንነትና ጤንነት ባለሙያ

6.1/አአ-246

ፕሣ.1/1

3145

1

ጁኒየር የሥራ አካባቢ ጤንነትና ደህንነት ፕሮፌሽናል

0 ዓመት

25

የመስተንግዶ ሠራተኛ

6.1/አአ-

እጥ-3

813

1

5ኛ ክፍል

8 ዓመት

6ኛ ክፍል

4 ዓመት

7ኛ ክፍል

2 ዓመት

26

ጀማሪ የንብረት

6.1/አአ-383

ፕሣ-1

2008

1

ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ፣ በማኔጅመንት

0 ዓመት

27

የስፖርት ኢንቨስትመንት ማበረታቻና ግምገማ ባለሙያ III

6.1/አአ-94

ፕሣ-6

3909

1

ቢ./ኤም.ኤ ዲግሪ በስፖርት

7/6 ዓመት

28

ከ/የስፖርት ፋሲሊቲ ግንባታና

6.1/አአ-2009

XVII

7204

1

ቢ.ኤስ.ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል መሐንዲስ እና ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት

7/6 ዓመት

29

ከፍተኛ ስታንዳርዳይዜሽን ዲዛይን ጥናት ዝግጅትና ክትትል መሐንዲስ

6.1/አአ-210

XVII

7204

1

ቢ.ኤስ.ሲ/ኤም.ኤ ዲግሪ በሲቭል መሐንዲስ እና ኮንትራክሽን ማኔጅመንት

7/6 ዓመት

30

ጀማሪ የስፖርት ትጥቅና መሣሪያዎች ፖሊሲ አተገባበር ባለሙያ

6.1/አአ-218

ፕሣ-1

2008

1

ቢ.ኤ ዲግሪ በስፖርት ሣይንስ

0 ዓመት

31

ከፍተኛ የማህበራት አደረጃጃትና የማዘውተሪያ ስፍራዎች ባለሙያ I

6.1/አአ-130

ፕሣ-7

2008

1

ቢ.ኤ ዲግሪ/ኤም.ኤ ዲግሪ በስፖርት ሣይንስ

8/6 ዓመት

 

ማሳሰቢያ፡-

  • የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ተቋማት ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 5 የትምህርት ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ሲ.ኦ.ሲ (COC) ማቅረብ ይጠበቅባችኃል፡፡
  • የምዝገባ ቦታና ጊዜ፡-
  • ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀናት በኃላ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡30፣ ከምሣ በኃላ ከቀኑ 7፡30-11፡30 ድረስ ባምቢስ አጠገብ በሚገኘው ዲሊኦፒል ሆቴል ጎን 1ኛ ፎቅ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ ልማትና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት፣
  • በምዝገባ ወቅት ማቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች፡- ዋናውን የት/ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 868 51 58
  • የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር  

 

 

 

Please Click here to move back to job lists

 

 

 

 

 

 

 

Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study