Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኮምውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴ??

 

Organization: ሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሠልጠኛ ማዕከል

 

Salary : 2298 - 10470

 

Posted:2016-11-05

 

Application Dead line:2016-11-18

 

 

 

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መኮንን

ብዛት

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

ተፈላጊ ችሎታ

ደረጃ

ከስራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

ደመወዝ

1

የሥነ ምግባር መኮንን

1

14.3/አአ-2

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በፖሊቲካል ሳይንስ፣ በሥነ-ዜጋ ትምህርት ወይም በሶሾል ሳይንስ በተጨማሪም የሥነ-ምግባር ስልጠና የወሰደ/ች

ፕሣ-7

8 ዓመት አግባብ ያለው/ያላት

4461

2

የመካከለኛ የሰው ሀብት ልማት ባለሙያ

1

14.3/አአ-21

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ኢዱኬሽናል ማኔጅመንት መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

ፕሣ-5

6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

3425

3

ረዳት ላይብረሪያን

2

14.3/አአ-121

በላይብረሪ ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲፕሎማና

መፕ-9

6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

2298

4

የሴቶች ጉዳይ መካከለኛ ባለሙያ

1

14.3/አአ-27

ዲግሪ በሶሾሎጂ በጀንደር ማኔጅመንትና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የወሰደ/ች

ፕሣ-6

7 ዓመት የሥራ ልምድ

3909

5

የበጀት ባለሙያ III

1

14.3/አአ-117

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ  እና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን

ፕሣ-6

7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

3909

6

የፋይናንስ ባለሙያ III

1

14.3/አአ-173

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ  እና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን

ፕሣ-6

7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

3909

7

የለውጥ ትግበራ ሥራ አመራር ኦፊሰር

2

14.3/አአ-99.100

የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በሶሾል ሳይንስ

ፕሣ-6

7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

3909

8

የተማሪዎች ጉዳይ ሠራተኛ

1

14.3/አአ-128

የኮሌጅ ዲፕሎማ በሕግ ወይም በማርኬቲንግ እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ

ጽሂ-9

4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

2008

9

የኢን/ቴክ/እና የመ/ዳይ/ዳይሬክቶሬት

1

 

ቢ.ኤስሲ ዲግሪ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ

VIII

8/7/6 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ

7086

10

ሀርድዌር ቴክኒሽያን

1

 

የኮሌጅ ዲፕሎማ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ያለው/ያላት

II

6/5/4 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ

2565

11

ከፍተኛ የዳታ ቤዝ አስተዳደር ባለሙያ

1

 

ቢ.ኤስሲ ዲግሪ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ

VII

6/5/4 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ

5573

12

ከፍተኛ የድረ-ገጽ አስተዳደር ባለሙያ

1

 

ቢ.ኤስሲ ዲግሪ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በኮምውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ

VII

6/5/4 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ

5573

13

ከፍተኛ የኔትወርክ አስተዳደር ባለሙያ

1

 

ቢ.ኤስሲ ዲግሪ /ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በኮምውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ

VII

6/5/4 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ

5573

14

ሴክሬታሪ II

2

14.3/አአ-177/178

የጽሕፈትና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማና አግባብ ያለው/ት

ጽሂ-9

4 ዓመት

በእርከን ገባ

15

ረዳት የግዥ ሠራተኛ

1

14.3/አአ-125

በሰፕላይ ማኔጅመንት በቢዝነስ ማኔጅመንት በአካውንቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት እና ማርኬቲንግ መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

ፕሣ.2

2 ዓመት

2298

16

የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ቴክኒካል አሲስታንት I

1

-

የምግብና የመጠጥ ቁጥጥር በደረጃ 3 የተመረቀ/ች የብቃት ማረጋገጫ COC የወሰደ/ች

-

0 ዓመት

3186

17

የንብረት ገቢና ወጪ ሚዛን ሠራተኛ

1

14.3/አአ-42

በሰፕላይ ማኔጅመንት በአካውቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ያላት

ጽሂ.10

6 ዓመት

2298

18

ዳታ ኢንኮደር

1

14.3/አአ-43

በአካውንቲንግ ወይም በቢዝነስ አዱኬሽን በአይቲ በተመሳሳይ ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት ያለው/ያላት

ጽሂ.10

6 ዓመት

2298

19

የሠራተኛ መረጃ ሪከርድ ሠራተኛ

1

14.3/አአ-139

ዲፕሎማ በማኔጅመንት በስታትስቲክስ በአይቲ ወይንም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ

ጽሂ.8

2 ዓመት

1743

20

የቱሪዝም ማኔጅመንት ኢንስትራክተር

2

 

በቱሪዝም ማኔጅመንት ኤም.ኤ ዲግሪ COC ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡

A

0

10470

21

የቱሪዝም ቴክኒካል አስሲታንስ

1

 

በቱሪዝም ማኔጅመንት በደረጃ 3 የተመረቀ/ች የብቃት ማረጋገጫ  COC የወሰደ/ች

I

0

3186

22

የማርኬቲንግ ኦፊሰር

2

 

በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ ኤም.ኤ ዲግሪ ያለው/ት

A

0

10470

23

የማርኬቲንግ ባለሙያ

1

 

በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ ኤም ኤ ዲግሪ ያለው/ላት

A

0

10470

24

የምርምርና የማማከር ባለሙያ

2

 

በስታትስቲስ በጂኦግራፊ በማኔጅመንት ማኔጅመንትና ኢቮሎኤሽን ሳይኮሎጂ ኢኮኖሚክስ ኤም ኤ ዲግሪና የሪሰርች ዝንባሌ ያለው/ያላት

A

0

10470

25

የምግብ ዝግጅት ኢንስትራክተር

2

 

በሆቴል ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና በተጨማሪ ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት በምግብ ዝግጅት ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት ያለው/ት በተጨማሪም የሙያ ብቃት ማረጋገጫ COC የወሰደ/ች፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡

A

0

10470

26

የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ቴክኒካል አሲስታንት

1

 

የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ደረጃ 3 የተመረቀ/ች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC)

I

0

3186

27

የእንግዳ አቀባባል ሱፐርቫይዘር

1

 

በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው  የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት

A

0

10470

28

እንግዳ አቀባበል ኢንስትራክተር

1

 

በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው  የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡

A

0

10470

29

የቤት አያያዝ ኢንስትራክተር

1

 

በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው  የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡

A

0

10470

30

ከፍተኛ የፍሮንት ኦፊስ ኢንስትራክተር

2

 

በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው  የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡

A

0

12338

31

የሆቴል ማኔጅመንት ኢንስትራክተር

11

 

በሆቴል የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት በተጨማሪም ሁለተኛ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ት፡፡ እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው  የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡

A

0

10470

32

የአካውንቲንግ ኢንስትራክተር

1

 

በአካውንቲነግ ኤምኤ ዲግሪና (COC) ያለው/ት እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡

A

0

10470

33

የአይቲ ኢንስትራክተር

1

 

በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ኤምኤ ዲግሪ (COC) ያለው/ት እንዲሁም የማሰልጠን ሥነ-ዘዴ ወስደው አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡

A

0

10470

34

የኦዲት ባለሙያ

1

14.3/አአ-92

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንትና 2 ዓመት አግባብ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡

ፕሳ.6

7 ዓመት

በእርከን ገባ

35

ሾሬር መካኒክ

1

14.3/አአ-52

የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ  መንጃ ፈቃድና የሾፌር መካኒክ ስልጠና የወሰደ

እጥ.8

4 ዓመት

በእርከን ገባ

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  • ለሁሉም የሥራ መደቦች የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት (ትራንስክሪፕት) ማስረጃ ጨምሮ የሥልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  • አመልካቾች በግንባር ቀርበው ወይም በወኪል ወይም በስራ መጠየቂያ ቅጽ ሞልተው በፖስታ ፋክስ ወይም በሌሎች ኤሌክትሮኒክ መልዕክት በግልና የሥራ ሁኔታ መግለጫ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
  • አመልካቾች መንግሥራዊ ካልሆነ ድርጅት ለሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የምዝገባ ቀናቶች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ሥራ ቀናት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በኃላ ከ8፡00 ሰዓት እስከ 1፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ከቡናና ሻይ ባለሥልጣን ቀጥሎ በሚገኘው የማሠልጠኛ ማዕከሉ የሰው ሀብት ልማት አስተዳር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 306 ነው፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • ስልክ ቁጥር 011 655 91 83 
  • ፋክስ ቁጥር፡-  011  551  94  18 /ፖስታ ሳጥን ቁጥር 4350 አዲስ አበባ
  • ሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሠልጠኛ ማዕከል

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists